Trendings

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመላካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ይገኛል – የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ

የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመላካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጉዳዮችን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ማስመዝገብ በሚያስችል አበረታች ሂደት ማሳካቱን አንስተዋል፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ከተያዘለት የገቢ ማሳደግ፣ የዕዳ ሽግሽግ፣…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ ጥራታቸው የተጠበቁ እና የዘር ምንጫቸው የታወቁ የአትክልት ዘሮች እና ሌሎች ኬሚካሎች ለኤግዚቢሽን ቀረበ

በኤግዚቢሽኑ በርካታ ካምፓኒዎች የተሳተፉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ማርቆስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተለያዩ አትክልት ዘሮች፣ ሚኢረጅ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የጸረ አረምና ጸረ ተባይ ኬሚካል የኬምቴክስ የግብርና ምርቶች፣ ዋይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት የአትክልት ዘር፣ እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ለእይታ አቅርበዋል። በኤግዚብሽኑ ምርቶቻቸውን ይዘው የቀረቡ የተለያዩ ድርጅቶች ለምርትና ምርታማነት ማደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ምርቶችን…

Read More

የምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር በማስተሳሰር መምራት ይገባል ። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

የምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ ተግባራትን ከገጠር ልማት ኮሪደር ጋር በማስተሳሰር መምራት እንደሚገባ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ መዋቅራዊ አደረጃጀት ለመፍጠር የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ ተደርጓል። በምክክር መድረኩ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በምግብ ስርዓት እና ስርዓተ ምግብ የተከናወኑ ተግባራት በተሻለ…

Read More

በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ገቢራዊ በማድረግ የክልሉን ህዝብ ዘላቂ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል።አቶ ማስረሻ በላቸው

የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ሁለተኛውን የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተከትሎ የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ተፈጻሚ ከማድረግና የህዝቡን የልማት ፍላጎት ከግብ ለማድረስ የተያዘውን ቁርጠኝነት አስመልክቶ ከሚዲያዎች ጋር ቆይታ አድርጓል። በቆይታቸዉ የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚተገበሩም አብራርተዋል ። በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ…

Read More

የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት ከሌሎች ተቋማት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ፈጥሮ እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አስታወቀ።

የክልሉ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ እና 3ኛ ዓመት 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ መርምሮ በማፅደቅ እንዲሁም የ2018 ግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም ተጠናቀቀ። በግማሽ ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራትን የተመለከተ የፎቶ አዉደ ራዕይ መርሐ ግብርም ተከናውኗል። የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ሁኔታን ታሳቢ…

Read More

የሰው ልጅ የሕይወት ጉዞ በዕድልና በትግል የተሞላ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)::

የሰው ልጅ የሕይወት ጉዞ በዕድልና በትግል የተሞላ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀዋል፡፡በምረቃው ላይ ባደረጉት ንግግርም ይህንን አስደማሚ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሌሎች የጥቁር ሕዝቦች ሀገራት ሊሠሩት ቢችሉም÷ የምኒልክ ልጅ፣ የባልቻ ልጅ፣ የገበየሁ ልጅ፣ የአሉላ አባ ነጋ ልጅ መሆን ግን አይችሉም ብለዋል፡፡ዕድል ከሌለ ትግል ብቻውን ስኬት እንደማያመጣ…

Read More

ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው ተጠቆመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስተዳደር የታርጫ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን እና ሶሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ክብርት ሚኒስትር ደኤታ እስከ ትምህርት ቤት ድረስ ወርዶ ማየታቸው…

Read More

መንግሥት የዋጋ ንረትን በአንድ ዓመት ውስጥ ከ30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማድረግ ችሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መንግሥት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በጀመራቸው እርምጃዎች የዋጋ ንረትን በአንድ ዓመት ውስጥ ከ30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 36ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ። በዚህም…

Read More

የካፋ ብሔር‹‹ የቤነ ሻዴዬ ባሮ›› የዘመን መለወጫ በዓል ረጂም ዘመናትን ያስቆጠረ የተበታተኑትን ወደ አንድ ማዕከል ያሰባሰበ እንደሆነ የሚክረቾ አመራሮች ተናገሩ

የካፋ ብሔር ‹‹ የቤነ ሻዴዬ ባሮ›› የዘመን መለወጫ በዓል ሆኖ በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡ በየዓመቱ መስከረም ወር በገባ ከ10-13 ባሉት ቀናቶች የሚከበረው የካፋ ብሔር ‹‹ የቤነ ሻዴዬ ባሮ›› የዘመን መለወጫ በዓል ሶስት ስርዎ መንግስታትን ያሳለፈ የረጂም ጊዜ ታሪክ ያለው መሆኑን የካፋ ምክሬቾ አባል ጉጀራሻ አሰፋ አለማየሁ ተናግረዋል፡፡ ጉጀራሻ አሰፋ በሰጡት መግለጫ በብሔሩ…

Read More

ሪፖርታዥ

ግብርና ምርምር ለግብርናው ዘርፍ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ዘርፈ-ብዙ ነዉ። የግብርና ምርትና ምርታማነት ማነቆ መፍታት የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን በማፍለቅ፣ውጤታማነታቸው የተረጋገጡትን በማባዛትና በማላመድ ረገድ አይነተኛ ሚና ይጫወታል። በዚህም የአከባቢን ሥነምህዳር ያገናዘቡ እምቅ አቅሞችን በመለየት ለግብርና ፖሊሲ አጋዥ ሊሆኑ የሚችሉ መሠረታዊ ዳሳሳ ጥናት ማድረግና ለግብርና ተቋም ገንቢ ምክረ ሀሳብ የማቅረብ ሥራዎችንም ይሰራል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት…

Read More