በ557 ሚሊዮን ብር በመገንባት ላይ የሚገኘው የጀሙ 2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ያለበት ደረጃ ተጎበኘ
በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ በትምህርት ሚኒስቴር በ557 ሚሊዮን ብር በጀት የሚገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት ተጎብኝቷል ። በጉብኝቱ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ጨምሮ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምሩ ቦኒ ፤ የክልል፣ የዞንና የጀሙ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በቦታው ተገኝተው ጉብኝት አድርጓል። የትምህርት ቤቱ ግንባታ እስከ ሰኔ 2018…
