Trendings

የቦንጋ ቀላል የአዉሮፕላን ማረፊያ ግንባታው የተጓተተ በመኾኑ በትኩረት በማጠናቀቅ ወደ አገልግሎት ለማስገባት እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለስልጣን አስታወቀ

በክልሉ ነባር የአዉሮፕላን ማረፊያዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲሚቀጥልም ተገልጿል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከዚህ ቀደመ አገልግሎት ይሰጡ የነባሩና በተለያዩ ምክንያቶች አገልግሎት ያቋረጡ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን ዳግም ወደ ሥራ ለማስገባት የተጀመረው ጥረት ተጠናክረው እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሐንስ አበራ እንደገለጹት፥ በክልሉ ከዚህ ቀደመ አገልግሎት…

Read More

የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ግንባታ ሥራ በፍጥነት እየተከናወነ ሲሆን በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፣ በሶርጋ ሐይቅ ላይ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ በአሁኑ ወቅት በ14 ሄክታር መሬት ላይ እየተገነባ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። ከነቀምቴ ከተማ በ6 ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ብቻ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ አካባቢውን ከመጠበቅ ባሻገር በኮንስትራክሽን…

Read More

በክልሉ ኢንቨስትመንትን በማስፋት እና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን በማሻሻል ገቢ ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት አውንታዊ ውጤት ተመዝግቧል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እየቀረበ ይገኛል። በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት እና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን በማሻሻል የክልሉን ገቢ ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት አመርቂ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰች ቶማስ የገለጹ። በ2018 በጀት ዓመት፣ የመጀመሪያው…

Read More

“ቆይታ ከእኛ ጋር ዝግጅት !

በክልሉ የጤና አገልግሎት ያልታቋረጠ እያደ የሚመጣ የአገልግሎት ዘርፍ በመሆኑ ለማህረሰቡ መድኃኒት በጤና ተቋማት እና ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲዎች ለማቅረብ ትኩረት ተሰጥቷል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳዳሮች አንድ ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲ እንዲኖር በተቀመጠው ክልላዊ አቅጣጫ መሠረት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። ቢሮው በክልሉ ባሉ ከተማ አስተዳደሮች ሞዴል ማህበረሰብ ፋርማሲዎችን በመገንባት…

Read More

በፓርቲው የተገኙ ውጤቶች ተጠናክሮ እንዲቀጥሉና ቀጣይ ግቦች እንዲሳኩ ሚናቸውን በአግባቡ እንደሚወጡ የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች ተናገሩ።

“ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የታርጫ ማዕከል የመንግስት ሰራተኞች አመራሮችና አባላት የመሠረታዊ ድርጅት ኮንፈረንስ በድምቀት ተካሂዷል። በኮንፈረሱ የተሳተፉ የታርጫ ማዕከል የክልል ቢሮ አባላትና አመራሮች በባለፉት ሁለት አመት ከግማሽ የምርጫ ዘመን በብልፅግና ፓርቲ የተገኙ ውጤቶች ተጠናክሮ እንዲቀጥሉና ቀጣይ ግቦች እንዲሳኩ ሚናቸውን በአግባቡ እንደሚወጡ ተናግረዋል። በክልሉ በግብርና ዘርፍ፣ በቱሪዝም፣ በማዕድንና…

Read More

ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከቡና ወጪ ንግድ 546 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል- የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን

ባለፉት 2 ወራት ብቻ ከ80 ሺህ ቶን በላይ ቡና ወደ ውጭ በመላክ 546 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። በ2017 በጀት ዓመት 470 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ በመላክ 2.26 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የጠቀሱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)፤ በ2018 በጀት ዓመት 600 ሺህ ቶን ቡና በመላክ 3 ቢሊዮን…

Read More

የአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤቱ ችግርን በራስ አቅም ለመፍታት እንዳገዛቸው አርሶ አደሮችና ተሳታፊዎች ገለጹ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ተሳትፏዊ ግብርናና የአየር ንብረት ሽግግር (PACT) ፕሮግራም ድጋፍ በምዕራብ ኦሞ ዞን በማጂ ወረዳ አኩ የመሬት ገጽታ (Land scape) በኑቹ አርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት የመስክ ልምድ ልውውጥ ተካሂደዋል። በአርሶ-አደሮች መካከል የልምድ ልውውጥ መፍጠር ለተሻለ ምርታማነት እንደሚያበቃ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። የአርሶ አደር መስክ ትምህርት ቤት በአነስተኛ ማሳ ትምህርት የሚወስዱበት፣ በአካል…

Read More

የመጋቢት 24ቱ ለውጥ ለዘመናት የታፈነውን የሕዝብ ድምፅና የክልልነት ጥያቄ በተግባር የመለሰ ነው፦አቶ የሺዋስ አለሙ

‎በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ የለውጡን ጉዞ የሚደግፍ ደማቅ ሕዝባዊ ሠልፍ ተካሂዷል። ‎​በሰልፉ ላይ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት በክልሉ የተመዘገቡ መሠረታዊ የፖለቲካና የልማት ድሎችን አጉልተዋል። ‎​አቶ የሺዋስ በንግግራቸው ወቅት እንደገለጹት ከለውጡ በፊት የነበረው…

Read More

“ከኤርትራ ጋር ያለው ቅራኔ የጀመረው ከቀይ ባሕር ጥያቄ በፊት ነው” — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስላለው ወቅታዊ ግንኙነት ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ችግር መነሻ የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፣ ኤርትራ ሀገር ሆና ከተመሰረተችበት ጊዜ ጀምሮ የነበረ ታሪካዊ ሂደት መሆኑን ገልጸዋል። በለውጡ ማግስት በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረው የዓመታት ችግር እንዲፈታ መንግሥታቸው ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም፣ ሂደቱ በተፈለገው ልክ…

Read More

የአረንጓዴ አሻራን እና የተፋሰስ ልማትን አቀናጅቶ በመተግበር በተፈጥሮ ሀብት ልማት አርዓያነት ያለው ውጤት እየተመዘገበ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የአረንጓዴ አሻራን እና የተፋሰስ ልማትን አቀናጅቶ በመተግበር በተፈጥሮ ሀብት ልማት አርዓያነት ያለው ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የ2017 ዓ.ም ሀገራዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄን በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምረዋል። በዓይነቱ የመጀመሪያና የንቅናቄ ማስጀመሪያ አካል የሆነ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሲምፖዚየምና ዐውደ ርዕይም ”የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን’’ በሚል መሪ ሀሳብ…

Read More