በብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ስራ አስፈፃሚ አባላትበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት “በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ!” በሚል መሪ ቃል በነገው ዕለት ለሚካሄደው መድረክ ቦንጋ ከተማ ገቡ
በብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አስተባባሪዎች ወ/ሮ አለምነሽ ደመቀ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ስራ አስፈጻሚና ደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ፣ዶ/ር ፈለቀች ተክለማርያም ሴቶች ክንፍ ስራ አስፈጻሚና የማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ፕላን ቢሮ ምክትልሀላፊ ፣ኢንጅነር ትዕግስት ተረፈ የሴቶች ክንፍ ስራ አስፈጻሚና የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ም/ፕሬዝደንት ጊምቦ ወረዳ ኡፋ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበሉም ስነስርዓት የደቡብ…
