የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ፡፡
ጉባኤው ከሐምሌ 14-16/2017 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በዋናነት የክልሉ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጻም ሪፖርት፣የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ፤የ2018 ዓ/ም በጀት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣የዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ሪፖርቶችና ዕቅዶች ላይ ዉይይት ይደረግባቸዋል። በታጠቅ አበበ
