Trendings

የወጣት ክንፉ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ሁለንተናዊ ብልጽግና ማረጋገጥ እንደምገባ ተገለፁ

በ2ኛ የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ዙሪያ የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ተካሄደ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ምክትል ኃላፊና የክልሉ ወጣቶች ክንፍ አስተባባሪ አቶ ዘርሁን ፍቅሬ ወጣቶች ገዥ ትርክትን በማፅናት ህብረ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ወጣቶች ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል።…

Read More

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ኡጁሉ ለይፋዊ የስራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገብተዋል።

የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ኡመድ ኡጁሉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ኡመድ ኡጁሉና ልዑካቸው በክልሉ ካፋ ዞን ውሽውሽ ሻይ ተክል ልማት አካባቢ ሲደርሱ ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ተቀብለዋቸዋል ። ከርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ኡጁሉ ጋር ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…

Read More

ለኑሮ ውድነት ምክንያት የሆነውን የዋጋ ግሽበት ዓለም አቀፋዊ ተጽዕኖ ለመቋቋም ተችሏል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የኑሮ ውድነት አንዱ ምክንያት የሆነው የዋጋ ግሽበት ዓለም አቀፋዊ ችግር ቢሆንም፤ ይህን ለመቋቋም እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ላይ ገለጸዋል። እንደ አይ ኤም ኤፍ መረጃ ባለፉት 40 ዓመታት ያልታየ የዋጋ ግሽበት ነው ዓለምን እየፈተናት ያለው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህ ዓለም አቀፋዊ ችግር ነው እኛንም እየፈተነን ያለው…

Read More

bv c

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በክልሉ የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር፣ የፀጥታ ግብረሃይል መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። በክልሉ ዘላቂና አስተማማኝ ሠላም በመገንባት የዜጎችን ሠላማዊ እንቅስቃሴ ለማረጋገጥ መጠነ ሰፊ ተግባራት መከናወናቸውንና በዚህም አዎንታዊ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገልጸዋል። በክልሉ በአርብቶአደር አከባቢዎች አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ የውስጥ…

Read More

ወጣቶች የሀገራቸውን የወደፊት ዕጣ ፋንታ የማሳመር ሂደት ላይ ሊሳተፉ ይገባል ተባለ

ወጣቶች የሀገራቸውን የወደፊት ዕጣ ፋንታ የማሳመር ሂደት ላይ ሊሳተፉ ይገባል ተባለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ወጣቶች ሀገሪቱ ያለፈችባቸውን መንገዶች የማስተካከል ብቻ ሳይሆን መጪውን እጣ ፋንታዋን የማሳመር ሂደት ላይ ንቁ ተሳታፊ ሊሆኑ ይገባል አለ። ምክክር ኮሚሽኑ ‘የወጣቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር’ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ከአማራ ክልል ወጣቶች ጋር የሚያካሂደውን ውይይት የመጀመሪያው ምዕራፍ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ…

Read More

ማጂ የኢንግሊዝ ቆንስላ ጽ/ቤት የነበራት ከተማ!

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ የኾነው የምዕራብ ኦሞ ዞን በወርቅ ክምችት እና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት እንዲሁም በተፈጥሮ ሀብት የሚታወቅ አከባቢ ነው። በዞኑ ከሚገኙ መዋቅሮች መካከል አንዱ ደግሞ የማጂ ቱም ከተማ አስተዳደር ሲሆን፣ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከሰሞኑ በጥንታዊቷ የማጅ ከተማ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጓል። የማጂ ከተማ፥ የቀድሞው ካፋ ክፍለሀገር አውራጃ መቀመጫ በመኾን…

Read More

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ገቢራዊነት መሰረት የሚጥሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አድርጋለች

ኢትዮጵያ የሀገር በቀል ኢኮኖሚና የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ ገንቢ ሚና እየተጫወተች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የንግድ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዚህ ወቅት፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የጋራ ራዕያችንን የምናሳካበት የበለጸገች…

Read More

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሚገኘውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) እና ሌሎች የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጉብኝቱ እየተሳተፉ ነው ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል፡፡

Read More

ስር የሰደዱ ችግሮችን አሸንፈን ወደ እውነተኛ ብልጽግና እየገሰገስን እንገኛለን፦ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር )

“የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ በሐረር ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ መልእክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የመደመር መንግስትና ፓርቲያችን ስር የሰደዱ ችግረኞችን በመቅረፍ፣ የገጠሙንን ፈተናዎች ወደ እድል በመቀየር ወደ ስኬት ጎዳና እየተንደረደርን እንገኛለን ብለዋል ። ፓርቲያችን ፈተናዎችን…

Read More

ለመልካም አስተዳደር ችግር መፈጠር መንስኤ የሚሆኑ አካላትን የማጥራት ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ሆነው ለመልካም አስተዳደር ችግር መፈጠር መንስኤ የሚሆኑ አካላትን የማጥራት ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደ ሲሆን በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የምክር ቤት አባላቱ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊያና ፖለቲካዊ መስኮች እንዲሁም ወቅታዊ ጥያቄዎችን የተመለከቱ ያቀረቡ ሲሆን…

Read More