Trendings

ኮርፖሬሽኑ አርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት አቅርቦት እንዲያገኝ ለማስቻል ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያጠናከረና እያስፋፋ ነው

የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አርሶ አደሩ የግብርና ግበዓቶችን በአቅራቢያው እንዲያገኝ ለማስቻል ቅርንጫፍ ማዕከላትን እያጠናከረና እያስፋፋ መሆኑን ገለጸ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ክፍሌ ወልደማሪያም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን በኮርፖሬሽኑ ቦንጋ የተቀናጀ የግብርና ግብዓት ሜካናይዜሽን ማዕከል ግንባታና የበቆሎ ዘር ብዜት ማሳን በመስክ ተመልክተዋል። በዚህ ወቅት አቶ ክፍሌ እንዳሉት፤ ኮርፖሬሽኑ ግብርናውን ለማዘመንና ምርታማነትን ለማሳደግ…

Read More

በሞስኮ ከደረሰው የሽብር ጥቃት በኋላ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰብአዊነት እና የምህረት ጥሪ አቅርበዋል::

በክሮከስ የከተማ አዳራሽ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ባደረጉት ንግግር የሰብዓዊነት እና የምህረት አስተሳሰቦች ልዩ ጠቀሜታ አላቸው ብለዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በሞስኮ የህግ አውጭዎች በአሸባሪዎቹ ላይ የሞት ቅጣት ለመወሰን ህጉን ወደነበረበት ለመመለስ ክርክር መግጠማቸውን ተከትሎ ነው። በክሬምሊን ለወጣት አርቲስቶች እና አስተማሪዎች ክብር ለመስጠት በተዘጋጀ ስነ-ስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ፕሬዚዳንት ፑቲን፤ ባለፈው አርብ በሞስኮ የሙዚቃ ድግስ…

Read More

የብሔራዊ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት የድርጊት መርሃ ግብር ግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።

​የሀገርን የወደፊት እጣ ፋንታና ዘላቂ መረጋጋት ለማረጋገጥ ወጣቶችን በሰላም፣ በአንድነትና በአዎንታዊ ተሳትፎ ዙሪያ ማደራጀት ቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የብሔራዊ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት የድርጊት መርሃ ግብር ግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። ​የመድረኩ ዋና ዓላማ ወጣቶች በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ በቂ እውቀት ኖሯቸው በሀገር ግንባታ ላይ…

Read More

በመሠረተ ልማት ዘርፍ በክልሉ አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ተናገሩ።

የተከናወኑ ተግባራትን ለምክርቤቱ ያቀረቡት ርዕሰ መስተዳድሩ በመሠረተ ልማት ስራዎች የሚያበረታቱ ስራዎች መከናወናቸውን ተናግረዋል ። መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች፤ በሚዛን ዲስትሪክት 56 ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ለመስራት ታቅዶ 3 ፕሮጀክቶች (25 ኪ/ሜ)፣ በታርጫ ዲስትሪክት 50ኪ.ሜ የመንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክቶች ለመስራት ታቅዶ 2 ፕሮጀክቶች (38 ኪ/ሜ) እንዲሁም በቦንጋ ዲስትሪክት ከ (542ኪ.ሜ) የመንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክቶች ውስጥ 72 ኪ.ሜ ለመስራት…

Read More

የውስጠ ፓርቲ አንድነትን በማጠናከር የብልጽግና ፓርቲ ጉዞን እውን ለማድረግ አመራሩ እና አባሉ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የቴፒ ብዝሃ ማዕከል የክልል ሴክተር የብልጽግና ፓርቲ ህብረት የ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት የአባላት ኮንፈረንስ በቴፒ ከተማ አካሂዷል። በአባላት ኮንፈረንስ ላይ ንግግር ያደረጉት ቴፒ ብዝሃ ማዕከል የብልጽግና ፓርቲ ህብረት ሰብሳቢ አቶ ደምሴ ደንቦ የፓርቲውን አሰራሮች እና አደረጃጀቶችን በማጠናከር የውስጠ ፓርቲ አንድነትን በማጉላት ተግባራትን የመምራት…

Read More

በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 636 አዳዲስ ቤቶች ይገነባሉ:-ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በጽ/ቤታቸው አማካኝነት በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ የሚገነባውን የአረጋውያን ቤት ግንባታ አስጀምረዋል። የአካባቢው ማኅበረሰብ በክረምት በጎ ተግባር ላይ የጉልበት የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያደርጉ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል። የክረምት ወራት በጎ ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ በስፋት እየተለመደ የመጣ ባህል መኾኑን የጠቆሙት ርዕሰ መስተዳድሩ ካለው ላይ በማካፈል እንዲሁም ደጋፊ…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸው ጥያቄዎች መካከል፦

የሕዝብ እና የመንግሥትን የሰላም ጥሪን ባለመቀበል የሕዝብን ስቃይ እያበዙ ያሉ ኃይሎችን አደብ ለማስገዛት መንግሥት ምን ለመሥራት አስቧል? ትግራይ ክልል ወደ ሰላም ተመልሶ ልማት ውስጥ እንዲገባ ምን እየተሠራ ነው? የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ከማን ምን ይጠበቃል? በዚህ ረገድ የመንግሥት አቋምስ ምንድን ነው? የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ለሀገር ያላቸው አጠቃላይ ጠቀሜታ እና የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስመልክቶ መንግሥት የያዘው…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጥቅምት እና ሕዳር ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።

በደቡብ አፍሪካ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በተካሄደው የቡድን 20 አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በመታደም ከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አስገኝተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤው ላይ መሳተፍ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅ የአፍሪካን የጋራ ድምጽ ለማጉላት ያስቻለ ነበር። ይህም የአህጉሪቱ ተጽዕኖ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ እየጎለበተ መምጣቱን ያረጋግጣል። የመስኖ ልማት ፕሮጀክት እና የቱሪዝም ልማት እንቅስቃሴን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር…

Read More

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡…

Read More