Trendings

hngnjg

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በዳውሮ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተዟዙረው የሌማት ትሩፋት ውጤቶችን ምልከታ አድርገዋል። ህብረተሰቡ የምግብ ዋስትናውን በማረጋገጥ ትርፍ አምራች እንዲሆን በመንግስት የተለያዩ ፕሮግራሞች ተነድፈው በየደረጃው ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። ከእነዚህም ፕሮግራሞች አንዱ በጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ተጠቃሽ ሲሆን ዘርፉ የምግብ ዋስትንን ከማረጋገጥ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በምክር ቤቱ ተገኝተዋል!

6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ከደቂቃዎች በፊት ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና ሌሎች የፌዴራል መንግስት ባለስልጣናትን ለጥያቄ የመጥራትና የሕግ አስፈጻሚውን አካል አሠራር የመመርመር ሥልጣን እንዳለው በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 17 ተደንግጓል፡፡ በዚህም መሰረት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቂቃዎች…

Read More

በየተቋማቱ የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በተገቢው በማረም የህግ ተከባሪነትን የማረጋገጥ ስራ ትኩረት ይሰጠዋል።(ዶ/ር ኢ/ር) ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ የተለያዩ አስተያየቶች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ተጠናቋል። በመድረኩ የስድስት ዞኖችእና የክልሉ ብልጽግና ማዕከል የኮንፈረንስ የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። በቀሩቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከኮንፈረንስ ተሳታፊዎች አስተያየቶች ቀርበው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። በየዞኑ የተደረጉት ውይይቶች በተገቢውም ስኬቶቻችንን ያየንበትና ጉድለቶቻችንን የለየንበት ለቀጣይ ተልዕኮ የሚያዘጋጅ…

Read More

ኢትዮጵያ በክህሎት ልማት ሁለተኛውን የዓርበኝነት ምዕራፍ ጀምራለች – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

ኢትዮጵያ በክህሎት ልማት ሁለተኛውን የዓርበኝነት ምዕራፍ መጀመሯን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ኢትዮ ክህሎት 4ኛው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሃሳብ ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪሃት መርሐ ግብሩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ ኢትዮ ክህሎት ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የስልጠና ጥራትን ለማረጋገጥ በየሁለት ዓመቱ…

Read More

በኢትዮጵያ እስከ አሁን 172 ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት አገኙ

ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት 2009 ጀምሮ ለ172 ህሙማን አገልግሎቱን መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ሥራ አሥፈፃሚ ባለሙያ ሲስተር እመቤት ታረቀኝ እንዳሉት፤ ሆስፒታሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ በኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና ብቸኛ ማዕከል ነው፡፡ ማዕከሉ ሙሉ የሰው ኃይል ቢኖረውም፤ ያለበት የክፍል ጥበት እና የቁሳቁስ እጥረት በይበልጥ አገልግሎቱን ተደራሽ…

Read More

ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ እንዲቻል ጤናው የተጠበቀ ማኅበረሰብ መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን የዓመቱን ዕቅድ አፈጻጸም በታርጫ ከተማ እየገመገመ ነው። በክልሉ ተርጫ ከተማ እየተካሄደ ባለው የዕቅድ አፈጻጸም ላይ በጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓት ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙሉቀን አሰፋ እንደገለጹት በ2016 በጀት ዓመት በክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎችን ጤና ለማስጠበቅ የጋራ…

Read More

በክልሉ ባለፉት ዓመታት ከህዝቡ ሲነሱ የነበሩ የጸጥታና ሠላም ጥያቄዎችን ለመመለስ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግቧል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

በምዕራብ ኦሞ ዞን ”ዘላቂ ሰላም የማረጋገጥ ተግባራዊ ሚና ፤ ከግጭትና ሞት አዙሪት ወደ ሁለንተናዊ ልማት በሚል መሪ ቃል የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ እስካሁን የተሰሩ ሥራዎች ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልግበት ጉዳዮች ላይበጋራ በመመካከር ቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ ላይ ዓላማ ያደረገ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ነጋሽ ዋጌሾ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ ክልሉ…

Read More

የኢትዮጵያን ዕዳ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በሚቀጥሉት ዓመታት የኢትዮጵያን ዕዳ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ የብድር ጫና ከአጠቃላይ ሀገራዊ ጥቅል ምርት አንጻር ከነበረበት ከ30 ነጥብ 6 በመቶ ወደ 13 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉንም ጠቁመዋል፡፡ በሚቀጥሉት ዓመታት ይህን አሃዝ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ እንደሚሰራም አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት መንግስት ምንም አይነት የንግድ ብድር…

Read More

የሸካ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

የሸካ ዞን ምክር ቤት 5ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማሻ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የሸካ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን ባለፉት ስድስት ወራት በዞኑ በርካታ የልማት የኢኮኖሚ እና የመልካም አስተዳደር ተግባራት በምክር ቤቱ ባሉ ቋሚ ኮሚቴዎች አማካይነት የሚከናወኑ የልማት ተግባራት ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር…

Read More

በትብብርና በፉክክር መሐል ሚዛን ማስጠበቅ ያስፈልገናል:- የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት “በትትብብርና በፉክክር መሐል ሚዛን እንጠብቃለን!” በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳዮችና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ እያካኸደ ነው። የጋራ ምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ግርማ ባሻ ለውይይት የሚሆን የቃል ኪዳን ሰነድ ባቀረቡበት ወቅት እንደገለፁት የፖለቲካ ፓርቲዎች ለጠንካራ ሀገረ መንግስትና ለዴሞክራሲ ግንባታ የሚያበረክቱት ሚና አይተኬ…

Read More