የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአንዳንድ ኤምባሲዎች የደቦ መግለጫዎች ተቀባይነት እንደሌላቸው አስታወቀ
ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ አንዳንድ ኤምባሲዎች በደቦ የሚያወጧቸውን መግለጫዎች ኢትዮጵያ እንደማትቀበል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ የሀገሪቱን አበይት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ የሚገኙ አንዳንድ ኤምባሲዎች የሚያወጧቸው የጋራ መግለጫዎች ከተለመደው የዲፕሎማሲ አሰራር ያፈነገጡ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የዓለም የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ኤምባሲዎች…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ዛሬ የኬንያ ፕሬዝደንት ዊልያም ሳሞይ ሩቶን ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ጉብኝቱ በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጥልቅ፣ ታሪካዊ እና ወንድማዊ ግንኙነት የሚያንፀባርቅ ነው። በውይይታችን የሁለትዮሽ ግንኚኙነታችንን በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ይኽም በሰላም እና መረጋጋት፣ ንግግር ብሎም በአፍሪካ መር መፍትሔዎች ላይ ያለንን የወል ጽኑ አቋም የሚያሳይ…
የፍትህ ዘርፍ ሪፎርም የመንግስት ዋነኛ የትኩረት አጀንዳ ነው ፦ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
የፍትህ ዘርፍ ሪፎርም መንግስት ትኩረት የሰጠው ዋነኛ የትኩረት አጀንዳ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የሀገራዊ የፍርድ ቤቶችና የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው። የመድረኩ አላማ የአፈጻጸም ሂደቱን በመመልከት የመጡ ለውጦችን እና ቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ያለመ መሆኑ ተገልጿል። አፈ ጉባኤ አቶ…
ለህብረት ስራ ማህበራት እና የዩኒየኖች በታክስ አሰባሰብና አስተዳደር ላይ አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት የሚያበረክቱትን ድርሻ ማላቅ እንደሚገባ ተገለፀ።
የፌደራል ገቢዎች ሚንስተር ጂማ ቅርንጫፍ ከክልሉ ገቢዎች ቢሮና ኅብረት ስራ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር በክልሉ ለሚገኙ ዩንየን ቦርድ ሰብሳቢዎች፣ስራ አስኪያጆች እንዲሁም ባለሙያዎች በታክስ አስተዳደር አዋጆችና ድንጋጌዎች ላይ ግንዛቤ ለማሳደግ ያለመ ስልጠና ነክ የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። የዕለቱ የክብር እንግዳ እና የክልሉ ህብረት ስራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቀበሌ መንገሻ ባስተላለፉት መልእክት፣መንግስት ገቢን በተለያዩ…
ኢትዮጵያ ለስታርት አፕ እድገት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በትኩረት እየሰራች ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ የስታርት አፕ እድገትን የሚያሳልጥ ምቹ ምሕዳር ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ ለስታርት አፕ እድገት ተቋማዊና ሕጋዊ አሰራርን የሚዘረጋ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ውይይት ቀርቦ ምክክር እየተደረገበት ነው። የረቂቅ አዋጁ ዓላማ ለስታርት አፕ ተቋማዊና ሕጋዊ ድጋፍን በመስጠት በኢትዮጵያ የዘርፉን እድገት ማሳለጥ መሆኑ ተገልጿል። በስታርት አፕ ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታትና የፋይናንስ አቅርቦትን ማመቻቸትም…
ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ለክልሉ ምክር ቤት የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት ሪፖርት ማቅረባቸውን ቀጥለዋል ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ባቀረቡት ሪፖርት በኢኮኖሚ ልማት ዘርፍ የተከናወኑ ሥራዎች ው ጤታማ መሆናቸውን አብራርርዋል ፡፡በዚህም ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች ፡- በዋና ዋና የአዝርዕት ሰብሎች በመኸር፣ በበጋ መስኖ እና በበልግ ወቅት 745,090.5 ሄ/ር ማሳ በዘር ተሸፍኗል፡፡ በበጀት ዓመቱ 20 ሚሊየን 632 ሺህ 359 ኩንታል ምርት ተሰብስቧል፡፡ በበጋ መስኖ ስንዴ 5,017 ሄ/ር መሬት በዘር በመሸፈን 149 ሺህ106 ኩንታል…
ሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ስራዎች የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል፦ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ስራዎች የተገኙ ውጤቶችን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የብሄራዊ ደህንነት ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ቀንአ ያደታ (ዶ/ር) የተመራ የክትትልና ድጋፍ ቡድን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አጠቃላይ የኮሙኒኬሽን ስራዎች ዙሪያ ዛሬ ምልከታ አድርጓል። ቡድኑ ከአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮች ጋርም ተወያይቷል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር…
ህዳር 29ን ስናከብር ብዝኃነትን ማዕከል በማድረግ የጋራ አንድነታችንን በማጠናከር መሆን ይገባል -አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ጌታቸው ኬኒ ።
“ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓናል ዉይይት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ብሄረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ጌታቸው ኬኒ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ በሀገራችን ታሪክ የሁሉንም የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩልነት ቃል ኪዳን ሰነድ የፀደቀበት…
