ቲካሻ ቤንጊ፦ የሸኮ ብሔር አዲስ ዘመን እና የምስጋና ድምቀት!
ተፈጥሮ በለገሰችው አረንጓዴ ውበት፣ በባህል ማዕድ እና በወንድማማችነት ፍቅር ወደሚታወቀው ሸኮ ከተማ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫ እና የምስጋና በዓል “ቲካሻ ቤንጊ” በታላቅ ድምቀት ሊከበር ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ይህ በዓል የዘመን መለወጫ ብቻ አይደለም፤ የምድር በረከት የሚመሰገንበት፣ አሮጌው አልፎ አዲሱ ተስፋ የሚሰነቅበት እና ድልብ ሀብት በኩራት የሚገለጽበት ልዩ አጋጣሚ ነው። ባህላዊ ውበት፦ በሸኮ ወጣቶች…
