Trendings

300 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የቻይና ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ::

300 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ካፒታል ያለው ዌንዡ ኒክሲን ትሬዲንግ ኩባንያ፤ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ወረቀት የማምረት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የኩባንያውን አመራሮች በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የኩባንያው አመራሮች ስለ ኢንቨስትመንት ዕቅዳቸው ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረባቸው ተጠቅሷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ፤ በኮርፖሬሽኑ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከሎችን፤ማበረታቻዎችን እንዲሁም የመሰረተ ልማትና የአገልግሎት አሰጣጥን…

Read More

በኢትዮጵያ ልዩነቶች በሀገር በቀል እሴቶች መፈታት አለባቸው የሚለው የመደመር መንግሥት ዕሳቤ ውጤት እያስመዘገበ ነው

በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነቶች በሀገር በቀል እሴቶች መፈታት አለባቸው የሚለው የመደመር መንግሥት ዕሳቤ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ለኢዜአ እንዳሉት፤ የመደመር መንግሥት ሰላምን ለማረጋገጥ በሰላማዊ መንገድ ብቻ የሚል ግልጽ አቋም አለው፡፡…

Read More

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤን ማዘጋጀቷ ለዘርፉ የሰጠችውን ትኩረት ያሳያል፦ የዓለም የጤና ድርጅት

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽን እና ጥራት ጉባኤን በአድዋ ድል መታሲያ እያስተናገደች ትገኛለች። የዓለም የጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ዶ/ር ኦውን ካሉዋ በጉባኤው፥ የጤናው ዘርፍ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን እንዲያቅፍ እና በአባል ሀገራት የጤና ፍትሃዊ ተደራሽነት እንዲረጋገጥ ድጋፍ በማደረግ ላይ ይገኛል ብለዋል። በትብብር ከተሠራ ምንም የማይቻል ነገር የለም ያሉት ተወካዩ፤ በየጊዜው የሚያጋጥም ወረርሽ…

Read More

በክልሉ ኢንቨስትመንትን በማስፋት እና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን በማሻሻል ገቢ ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት አውንታዊ ውጤት ተመዝግቧል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈጻጸም በክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ እየቀረበ ይገኛል። በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን በማስፋፋት እና የገቢ አሰባሰብ ስርዓትን በማሻሻል የክልሉን ገቢ ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት አመርቂ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰች ቶማስ የገለጹ። በ2018 በጀት ዓመት፣ የመጀመሪያው…

Read More

የቁም እንስሳት የወጪ ገበያን ለማጠናከር ያለመ የበይነ-መረብ ውይይት ተካሄደ

የንግድ እና ቀጠናዊ ሚንስትር ካሳሁን ጎፌ ( ዶ/ር) ሰብሳቢነት የቁም እንስሳት የወጪ ንግድን አስመልክቶ በበይነ-መረም ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በተለይም የኮንትሮባንድ ንግድ እንዲሁም የላኪዎችን አቅም ከማጠናከር አንፃር ያሉ ውስንነቶችን ለመቅረፍ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በቀጣይም ኢትዮጵያ ካላት ከፍተኛ የቁም እንስሳት ሀብት አንፃር በዘርፉ ተወዳዳሪ እንድትሆን ሌሎች የፌደራል ተቋማትንም በማካተት ቀጣይነት…

Read More

በእኛ በኩል አንድ ጥይት አይተኮስም:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በኤርትራ በኩል ከሰሞኑ ጦርነት ይጀመራል የሚል ነገር ቢኖርም ከእኛ በኩል ግን አንድ ጥይት እንደማይተኮስ ለምክር ቤቱ ለመግለጽ እውዳለሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ኢትዮጵያ በንግግር እንጂ በግጭት አታምንም፤ ሌላውም ወገን በዚህ ቢመራ የተሻለ ይሆናል ከዚህ ውጪ ያለው ነገር አይጠቅመንምም” ነው ያሉት። ፍላጎታችን ያለንን ተካፍለን ከወንድም ሕዝቦች ጋር በጋራ እየለማን መኖር ነው፤ ይሄን…

Read More

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ገለጹ

ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርገው ጥረት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአሕጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች ገለጹ። የፌደራል መንግስት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የአህጉራዊና ዓለማ አቀፋዊ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት በመቀሌ ከተማ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሀድሶና መልሶ የማቋቋም ስልጠና የማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ተካሂዷል። በዝግጅቱ የተገኙት የአፍሪካ ሕብረት ተወካይ ሜጀር ጄኔራል ራዲና ስቴፈን÷ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት…

Read More

rfhtgh

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም አፈፃፀምና በወባ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የክልሉ ምክር ቤት አባላት በተገኙበት በቦንጋ ተካሂዷል። በምክክር መደረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መድረኩ የአስፈጻሚ አካላት አፈፃፀምን በመገምገም የህዝብ ውክልናን በአግባቡ ከመወጣትም በላይ በአገልግሎት አሰጣጥ…

Read More

የበልግ እና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራዎች በተደራጀ መልኩ እንዲከናወኑ በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ ተቋማትና አካላት ሚናቸውን በተገቢው መወጣት አለባቸው ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2018 ዓ.ም የበልግና ተፋሰስ ልማት ሥራዎች ክልላዊ ንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በወቅቱ እንደገለጹት፤ በክልሉ የበልግ እና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራዎች በልዩ ትኩረት መምራት በመቻሉ ከጊዜ ወደ ጊዜ የግብርና ምርትና ምርታማነት ዕድገት እያሳየ ይገኛል። የ2018…

Read More