Trendings

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ፈረንሳይ የወዳጅነት ቡድን ዋና ሰብሳቢ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በፈረንሳይ ፓርላማ የአፍሪካ ቀንድ የወዳጅነት ቡድን ፕሬዝዳንት ሴናተር ሁግ ሳሪ ከተመራው የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የሁለቱ ሀገራት የወዳጅነት ቡድን አባላት በፓርላማ ዲፕሎማሲ፣ በሕዝብ-ለሕዝብ ዲፕሎማሲና የምርጫ ስርዓትና አፈጻጸምን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ…

Read More

በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ ሰብሎች የተሻለ ምርት ይጠበቃል፦ የጨና ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ ጽ/ቤት አስታውቋል። በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በኩታ ገጠም በመኸር ከለማው የማሽላና በቆሎ አዝመራ የተሻለ ምርት ለማግኘት ማታቀዱን ወረዳው ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት…

Read More

ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በምግብና ስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በምግብና ስርዓተ ምግብ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በክልሉ ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በምግብና ስርዓተ ምግብ አተገባበር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። በክልሉ የነፍሰ ጡርና አጥቢ እናቶች እንዲሁም ከአምስት አመትና ከሁለት…

Read More

አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋትና የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የተዘጋጀ የብሔራዊ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ስትራቴጂና የትግበራ ማዕቀፍ ይፋ ተደርጓል። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ባለፉት ዓመታት አረንጓዴ፣ ጠንካራና ቀልጣፋ የትራንስፖርት ስርዓትን ለማጎልበት የተለያዩ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡ የትራንስፖርት ዘርፉ ከኢኮኖሚ ጉዳይና የማህበራዊ ለውጥ…

Read More

ከ2 ሚሊዮን 534 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ ወጥ መድሀኒት መያዙን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ ዞን ከ2ሚሊዮን 534 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው መድኃኒት በቁጥጥር ስር ማዋሉ የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ጤና ቢሮ እንደ ሀገርና ክልል የበሽታ ጫና የሆነውን የወባ በሽታ ከመከላከሉ እና ከመቆጣጠር ሥራ ጎን ለጎን የመድኃኒት ቁጥጥር ስራዎችን እያካሄደ መሆኑን የክልሉ ጠና ቢሮ ጤናና ጤና ነክ ግብአት ቁጥጥር ባለሥልጣን የምግብና መድሀኒት…

Read More

በጎንደር የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ሰላምን ማጽናት ይገባል – ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

በጎንደር የተመዘገቡ ስኬቶችን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ሰላምን ማጽናት እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የኃይማኖት አባቶች፣ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች እና በርካታ ምዕመናን በታደሙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት የጎንደር ከተማ የሚመጥናት የእድገት ማማ ላይ መውጣት የምትችልበት ዘመን ነው። የጎንደር ከተማ በፈጣን…

Read More

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ መንግስት ለ2017/18 ምርት ዘመን ብቻ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል፡፡ የማዳበሪያ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ የዘንድሮዉን እንደ አብነት ካነሳን ከአምናዉ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የ4 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አለዉ፡፡ እንደ ሀገር ለማዳበሪያ ግዥ ከምናወጣዉ ወጪ በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት የምንከፍለዉ ዋጋ የዉጭ ምንዛሬ አቅማችንን ለዘመናት እያሟጠጠ በሀገር…

Read More

ስራ ፈጣሪ ዜጋን ለማፍራት ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ትምህርት ኮሌጅ ያለው ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ

የቃራዎ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 89 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በዳውሮ ዞን ከሚገኙ አምስት የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መካከል የቃራዎ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ አንዱ ሲሆን ኮሌጁ በ2013 ዓ.ም ወደ ስራ መግባቱን ኮሌጁ ዲን አዲሱ ዘካሪያስ ገልፀዋል። በዚህም በሰባት ትምህርት ዘርፎች በርካታ ሰልጣኞች እያሰለጠነ ሲሆን በዛሬው ዕለት በአይስቲና (ICT) እና በኮንስትራክሽን ሙያ ዘርፍ በመደበኛና በማታ…

Read More

የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት በትኩረት ዕየተሠራ መሆኑን የፍትህ ቢሮ አስታወቀ

ሪፖርታዥየፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ለማሳካት በትኩረት ዕየተሠራ መሆኑን የፍትህ ቢሮ አስታወቀየክልሉ የሶስት ዓመት የፍትህ ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ባለፉት ጊዜያት በክልሉ የፍትህ ዘርፉን ለማሻሻል የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች የተሰሩ ቢሆንም የክልሉ ነዋሪዎች ከፍትህ አገልግሎት የሚጠብቋቸዉን ዉጤቶችን በበቂ ሁኔታ ማምጣት አልተቻለም፡፡ አሁንም በክልላችን በፍትህ ዘርፍ አገልግሎት ላይ ከህብረተሰቡ የሚነሱ እሮሮዎች እና የመልካም አስተዳደር ችግሮች በአገልግሎቱ የህብረተሰቡን እርካታ እና…

Read More

በምዕራብ ኦሞ ዞን በማጂ ቱም የስልጠና ማዕከል ”የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ለተከታታይ 10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል።

ስልጠናው አመራሩን በአመለካከትና በተግባር አንድነት የሚገነባና የሚታዩ ክፍተቶችን በማረም የሀገርን ሠላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ አቅም የፈጠረ እንደሆነ ተገልጿል። የምዕራብ ኦሞ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በድሉ መዓዛ በማጠቃለያቸው፦ ስልጠናው አመራሮች ያሉበትን ቁመና እያመላከተ የዕውቀት አድማሳቸውን በማሳደግ ረገድ ሚናው ከፍተኛ እንደሆነ ገልፀዋል። የተሻለ መሪ ለመሆን አመራሮች በሥነ-ምግባር እራሳቸውን ማነጽ እንደሚገባቸው የጠቀሱት አቶ በድሉ በተለይም ዕውቀታቸውን…

Read More