#የ𝗚𝟮𝟬_ውይይቶችና_የጠቅላይ_ሚኒስትር_ዐቢይ_አሕመድ (ዶ/ር) #ስትራቴጂያዊ_የውጭ_ግንኙነት_ስኬቶች።
የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከአንድ ወገን ሳይወሰን የዓለምን ዋና ዋና ኢኮኖሚዎች አቅፏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው G20 የመሪዎች ጉባዔ ዙሪያ ከተለያዩ የዓለም ኃያላን እና ቁልፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ያደረጉት 15 ተከታታይ ስትራቴጂያዊ ውይይቶች፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተፅዕኖና የልማት ቅስቀሳ ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ በተጨባጭ ያሳያሉ። የውይይቶቹ ዋና ትኩረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሪፎርም…
