የኮሙኒኬሽን ዘርፉ በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ተባለ
የኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማረም፣ አፍራሽ አጀንዳዎችን በመመከትና በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ “ዓላማ ተኮር፤ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሐሳብ በመካሄድ እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስትሩ በመድረኩ ላይ በዓላማ ተኮር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…
