Trendings

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ድንበሯን ገፍቶ ሉዓላዊነቷን እና የሕዝቧን ነጻነት የደፈረውን የወራሪውን ጦር በዓድዋ ተራሮች ድል የነሳችበትና ለ3 ሺህ ዓመታት ያልተደፈረውን ስልጣኔዋን ያጸናችበት ቀኗ ነው ብለዋል፡፡ ተከብረን የምንኖርባትን ኢትዮጵያን ከድንቅ ስልጣኔ…

Read More

ከተቋቋመ በአንድ ወር ውስጥ 8 ሺህ ቶን ቡና ወደ ማዕከላዊ ገበያ ሸኝቷል፦ የቦንጋ ምርት ጥራትና ሴርትፊኬሽን ማዕከል

ቡና ብዙ ተጠቃሚ ካላቸው እና ብዙ ጥቅም ላይ ከሚውሉ መካከል አንዱ ነው፡፡ አሃዛዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩ ከሆነ በዓለም ላይ በቀን በጣም ብዙ የሚባል ሲኒ ቡና ተጠቃሚ እንደለው ነው የሚነገረው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም አሁን አሁን በየቦታው የጀበና ቡና ቤቶች ተከፍተው ይገኛሉ፡፡ ይህም ስራ ዕድል መፍጠሩ አንዱ ነገር ሆኖ ሳለ ከዚህም በተጨማሪ ቡና በሀገር ደረጃ ምን ያህል ተጠቃሚ እንደለው…

Read More

የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።

መንገድ ትራፊክ አደጋ መጠን ለመቀነስና የማሽከርከር ስነ-ባህርይ ላይ በክልላችን ሁሉም ዞኖች የነባር አሽከርካሪዎች ተሃድሶ ስልጠና በመሰጠት ላይ ይገኛል ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት የቢሮ ምክትል ኃላፊና የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ ኢንጅነር ዘመዴ አንዳርጌ እንዳሉት በክልሉ ለ19 ሺህ ነባር አሽከርካሪዎች የተሃድሶ ስልጠና በ32 ማዕከላት እየተሰጠ እንደሆነ ገልጸዋል። ኃላፊው ስገልፁ በግል በማህበራትና በመንግስት ተቋማት ሥር…

Read More

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ ሚዛን አማን ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ ተቀብለዋቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ ሀሳብ እንደ ሀገር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ…

Read More

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች ወደ ሰላማዊ መድረክ እንዲመጡ ጥሪ አቀረቡ

ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች ፅንፈኝነት እና ግጭት ማንንም እንደማይጠቅም በመገንዘብ ወደሰላማዊ መድረክ እንዲመጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ መንግሥት ሁልጊዜም ቢሆን ለሰላም በሩ ክፍት በመሆኑን አረጋግጠዋል። ዛሬ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች፣ የገጠር ወረዳዎች እና ቀበሌዎች ህዝቡ ”ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ በነቂስ ወጥቶ ላሳየው…

Read More

በሸካ ዞን በቤተሰብ ዕቅድ ላይ የሚተገበር የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

“የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ወደ ሁሉን አቀፍ ተደራሽነት ያለ ልዩነት ” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ሸካ ዞን በተመረጡ የጤና ተቋማት በጊዳቦ የፖሊስ አድቮኬሲ ሴንተር ድጋፍ የሚተገበር የ18 ወራት የቤተሰብ እቅድ የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል ። በመርሃ ግብሩ ላይ የሸካ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ እምሩ ወየሳ የረጅም ጊዜ የቤተሰብ አገልግሎት…

Read More

የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ የ15 ዓመት የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባር ተገብቷል:-አቶ ኢብራሂም ተማም

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የ2016 ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነዉ። ጊዜውን የዋጀ ፍትሐዊነቱንና ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ማድረግ ትኩረት የሚሰጠው ተግባር መሆኑም ተገልጿል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤና ተደራሽነትን ፣ጥራትንና ፍትሃዊነትን በሁሉም ደረጃ በማረጋገጥ የእናቶችንና የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ ትኩረት በማድረግ ሲሰራ ቆይቷል። የዳውሮ…

Read More

በክልሉ ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ1.2 ሚልዮን በላይ መፅሀፍት ታትመው ለተማሪዎች እንዲደርስ

በክልሉ ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ1.2 ሚልዮን በላይ መፅሀፍት ታትመው ለተማሪዎች እንዲደርስ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን ሰፊ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ገልፀዋል። የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ የትምህርት ግብአቶችን ማሟላት ወሳኝ…

Read More

የጽዱ ኢትዮጵያ፤ ጽዱ አካባቢ መርሃ-ግብር በቴፒ ከተማ ተደርጓል ።

በመርሃ ግብሩ የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች እና የሚዲያ አካላት ተሳትፈዋል። እንደ ሀገር ጽዱ ኢትዮጵያ ፣ጽዱ አካባቢ መረሃ ግብር ተቀርጾ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ ሰነባብቷል ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልም ይህ ኢኒሼቲቭ በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ እየተከናወነ ይገኛል። የዚሁ አካል የሆነው አካባቢን የማጽዳት ስራዎችን በማከናወን ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዞኑ ቴፒ ከተማ አስተዳደር ህብረት ቀበሌ የሚገኙ…

Read More

የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ ነው -ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

የምስራቅ አፍሪካ ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ትብብርና ጠንካራ ተቋማትን መገንባት ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ዘላቂ ደህንነት በትብብር አበክራ እንደምትሰራም ተናግረዋል። የአፍሪካ ቀጣናዊ መረጃና ደህንነት ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፥ ኢትዮጵያ ለአብሮነትና ለአካባቢያዊ ሰላም ቁርጠኛ መሆኗን…

Read More