Trendings

ሪፖርታዥ

በክልሉ የግብርና ልማት ግቦች እንዲሳኩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ ፕሮግራም ፦ በክልሉ ግብርና ቢሮ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉአላዊነት ለማስጠበቅ ብሎም የዜጎችን የስነ ምግብ ስርዓትን ለማሻሻል እና በዘርፉ የስራ ዕድል ለመፍጠር ዘርፌ ብዙ ተግባራት በመከናወን ላይ ይገኛሉ፤ በዚህም በዘርፉ አበረታች ውጤትም እየተመዘገበ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የክልሉን የመልማት አቅም በመለየት ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅና በማስረጽ፣ የኤክስቴንሽን ስርዓቱን…

Read More

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ

ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን የሚለው ራዕይ በትክክለኛ አቅጣጫ ላይ ስለመሆኑ ውጤቶቻችን ማሳያ ናቸው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሰ እንደ ሀገር ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትንና የጋራ ብልፅግናን የሚያረጋግጥ ስራዎችን እንዲሁም አካታችና ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያረጋግጥ የብዝሃ ዘርፍ የልማት ስትራቴጂ በመከተል እየሰራናቸው ያሉ ስራዎች በሁሉም መስኮች ፍሬ እያፈሩና የኢትዮጵያን በ2023 አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት እናደርጋለን በሚል…

Read More

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች ተመዝግበዋል። አቶ ማስረሻ በላቸው

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በግብርናው ክፈለ-ኢኮኖሚ በርካታ ለዉጦች መመዝገባቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተደድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሰባት ዓመታት የለውጥ ጉዞና የተገኙ ትሩፋቶችን በሚመለከት በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግልጫ ሰጥተዋል። መጋቢት 24/2010 ዓ/ም የለውጡ መንግሥት ወደ መንበረ ስልጣን ሲመጣ፥ ሀገሪቱ ዘርፈብዙ ችግሮች ውስጥ እንደነበረች ያወሱት…

Read More

በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የተላለፉ ውሳኔዎችና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች በመፈፀም የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን በጀሙ ከተማ “ከቃል እስከ ባህል!” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው 2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ወሳኔ እና አቅጣጫዎች ላይ ከከተማ ማህበረሰብ ጋር ዉይይት እየተደረገ ይገኛል። በመድረኩ የክልሉ የአካባቢው እና ደን ጥበቃ ቢሮ ሃላፊ ዶክተር አስራት ገብረማርያም እንደተናገሩት ብልጽግና ፓርታ በባለፉት አመታት በርካታ ሥራዎች ሰርቷል ብልዋል። ዶክተር አስራት በ2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ላይ…

Read More

በክልሉ የተጀመሩ የልማት ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልክ እንዲከናወኑ ለማስቻል ኮሚሽኑ የመከታተል እና የማረጋገጥ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ተገለፀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ስር የRCFSP ፕሮጀክት በተገኘ ድጋፍ ከፕሮጀክቱ ተጠቃሚ የሆኑ 6 ዞኖችና 6 ወረዳዎች ለተውጣጡ የስነ-ምግባር ኦፊሴሮች በሙስና መከላከል ዙሪያ የተዘጋጀ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳግም ዳንኤል፣እንዳሉት ሙስናና ብልሹ አሰራር የሀገራችንም ሆነ የክልላችንን ኢኮኖሚያዊ…

Read More

ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

ኢትዮጵያ እና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። 29ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ(ኮፕ 29) በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ከጉባኤው ጎን ለጎን ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ (Belt and Road Intiative) የአየር ንብረት ለውጥ መከላከልና ተፅዕኖ መቋቋም አላማው ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በኢትዮጵያና ቻይና የጋራ መድረክ…

Read More

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ36 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ከክልሉ ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ36 ሺህ 600 ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የክልሉ ቡና፣ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አሥራት መኩሪያ፥ በክልሉ የቡናን ምርታማነት ለማሳደግ የተሻሻሉ የቡና ዝርያዎችን ለአርሶ አደሩ ተደራሽ በማድረግና የግብይት አቅርቦት ሥራን በማዘመን ውጤታማ ሥራ መከናወኑን ለኢዜአ ተናግረዋል። በክልሉ በቡና ማሳ ከተሸፈነው ከ582…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የክርክር መድረክ መጪው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበልጥ አካታችና አሳታፊ እንዲሆን ለማድረግ ያለመ የመጀመሪያውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክር ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ቦርዱ ባለፉት ጥቂት ወራት የክርክር መድረኩን ለማዘጋጀት ሲሰራ የቆየ ሲሆን፤ ይህም በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ውስጥ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ብለዋል። ይህ ተነሳሽነት የፖለቲካ…

Read More

ክልሉ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ የይቅርታ ቦርድ በይቅርታ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ ታራሚዎችን ከመንግስት፣ ከህዝብና ከታራሚ ጥቅም አኳያ ሲመረምር መቆየቱን የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ገልጸዋል ። በተደረገው ምርመራም በአጠቃላይ የይቅርታ ጥያቄ ካቀረቡ 978 ታራሚዎች መካከል መስፈርቱን ያሟሉ 926…

Read More