Trendings

የቡና ውጤታማ የግብይት ሥርዓትንና ተጠቃሚነትን ይበልጥ እንዲጎለብት የሚደረገው ድጋፍ ይጠናከራል

የቡና ውጤታማ የግብይት ሥርዓትንና ተጠቃሚነትን ይበልጥ እንዲጎለብት ድጋፉን እንደሚያጠናከር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር አስታወቀ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ቡና አዘጋጅና አቅራቢ ማኅበር መደበኛ ጉባኤ የፌዴራል እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሔደ ነው። በጉባኤው የተገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር ፕሬዚዳንት ሁሴን አምቦ(ዶ/ር) እንዳመለከቱት፤ የቡና ክፍለ ኢኮኖሚ ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ የምትታወቅበትና የምትወዳደርበት ትልቅ…

Read More

የሸካ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ።

ምክርቤቶች የህዝብ ሉአላዊነት መገለጫ እንደመሆናቸው መጠን የህዝብ ልማት ፣ ሰላምና የመልካም አሰተዳደር ችግሮች መፈታታቸው ክትትል ያደርጋሉ ያሉት የሸካ ዞን ምክር ቤት ዋና አፌ -ጉባኤ የተከበሩ አቶ ዮሐንስ ካሳሁን ምክር ቤቱ በ2015 በጀት ዓመት በሰክተሮች ክትትል እና ቁጥጥር ስራን በማጠናከር የተግባር አፈፃፀም ዉጤታማ እንዲሆን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ማከናወኑን ገልፀዋል። በበጀት ዓመቱ በዞኑ በርካታ የልማትና መልካም አስተዳደር…

Read More

ኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024 ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ቅድመ ሁነት ተካሄደ

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024 በሚል ስያሜ በመጪዉ ህዳር ወር በዓይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ ዓለም አቀፍ ዓውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ያካሂዳል። የቅድመ ሁነት ፕሮግራሙ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው የኢምባሲ ተወካዮች፣ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚሰሩ ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች፣ የዘርፉ ባለሃብቶች እና ጥሪ ተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ትናንት መሰከረም 28/2017 ዓ.ም አመሻሽ…

Read More

ሙስናን በመከላከሉ ሂደት ሁሉም ለውጤታማነቱ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

“ወጣቶችን ያማከለ የጸረ _ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል ” በሚል መሪ ቃል አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በአለምአቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ፣በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ እንዲሁም በክልላችን ለ3ኛ ጊዜ በዓሉ በተለያዩ ሁነቶች በሚዛን አማን ከተማ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተከብሮ ውሏል። በዓሉን በተመለከተም የውይይት ሰነድ ያቀረቡት በክልሉ የስነምግባር እና ጸረ _ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ታደሰ…

Read More

በሸካ ዞን ‎ብልጽግና ፓርቲን ወክለው በማሻና ቴፒ ምርጫ ክልሎች የሚወዳደሩ ዕጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

‎በዚህ መሠረት ‎አቶ አዝመራ አንደሞ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሲሆን፦ ለክልል ምክርቤት ‎1.አቶ የሺዋስ ዓለሙ ‎2. ዶ/ር አብይ አንደሞ ‎3.አቶ አበበ ማሞ 4. ዶ/ር መስፍን ወዳጆ ‎5.ወ/ሮ መዓዛ ካመቶ 6.ወ/ሮ ትግዕስት ከበደ ‎7.አቶ አበበ ወልደ ‎8.አቶ ግርማ ሽፈራው ‎9.ወ/ሮ ፀሐይነሽ አበራ ‎ በቴፒ ምርጫ ክልል ‎ ‎አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ…

Read More

ክልሉ ያለው አቅም የሀብት ምንጭ እንዲሆን መስራት እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የስራ ኃላፊዎች ገለጹ

በሚቀጥሉት 3 ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ሊተገበሩ በታቀዱ ሥራዎች ዙሪያ በቦንጋ አተማ ውይይት ተደርጓል። ውይይቱ “ከዕምቅ አቅም ወደሚጨበጥ ሀብት” በሚል መሪ ቃል በክልሉ መንግስት የተዘጋጀ የፖለቲካና የልማት ውይይት ሲሆን ፤ ክልሉ ለቀጣይ ትውልድ የሚተላለፉ በርካታ ሀብቶች ባለቤት መሆኑ ተገልጿል። በክልሉ ያሉ የመልማት አቅሞችን በተገቢው መለየትና መጠቀም፣ ህብረተሰቡን በማስተባበር ልማታዊ ስራዎችን ማጠናከር፣ የአመራሩን እና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን…

Read More

በቀጣዮቹ 10 ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሻለ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በዚሁ መሰረት በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ምሥራቅ እና ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ቡኖ በደሌ፣ ጅማ፣ ኢሉአባቦር፣ ማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ አሶሳ፣ ካማሺ፣ መተከል እና የማኦ ኮሞ ልዩ ዞን የተሻለ የዝናብ መጠን እንደሚኖራቸው የኢንስቲትዩቱ መረጃ አመላክቷል፡፡…

Read More

የነዳጅ አቅርቦት፣ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ በቴክኖሎጂ መታገዙ ተጠናክሮ ይቀጥላል

የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የነዳጅ አቅርቦት፣ ሥርጭትና ግብይት ቁጥጥር ሥርዓቱ ፈጣን፣አስተማማኝና ጥራት ያለው እንዲሆን በቴክኖሎጂ የታገዙ አሠራሮችን ማጠናከሩን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከ2014 እንዲሁም በክልሎች ከ2015 ጀምሮ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል የክፍያ ዘዴ እየተከናወነ መሆኑን የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ በቀለች ኩማ ገልጸዋል። ይህ አሠራር የዲጂታል ፖሊሲን ከመተግበር ባለፈ፤ በነዳጅ ግብይት ወቅት የሚፈጸሙ ሕገወጥ ግብይቶችን ለማስቀረት ማለሙን…

Read More

የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፍን ማጠናከር በመረጃ የበለፀገ ማህበረሰብ እንዲጎለብት ሚናው የጎላ እንደሆነ ተገለፀ

የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በሸካ ዞን በኮሙኒኬሸንና ሚዲያ ሥራዎች ዙሪያ ድጋፍ ክትትል ስራዎችን አድርጓል። የቢሮዉ አመራሮችና ባለሙያዎች በሸካ ዞን የዞን ማዕከል ፣ የአንድራቻ ወረዳ ፣ የየኪ ወረዳና ቴፒ ከተማ አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ምልከታ አድርገዋል። በድጋፍ ክትትሉ በዕቅድ ዝግጅት፣በሰው ኃይል ስምሪት፣ በኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት፣በሚዲያ ሞኒተሪንግና በህዝብ አስተያየት ጥናት ዕቅድ እንዲሁም የመንግስት መረጃና ዲጂታል…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የእሳት አደጋ እየተከሰተ በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ የክልሉ ደን፣ አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ኢንጂነር አስራት ገብረማርያም አሳሰቡ።

በክልሉ ከሽካ ዞን በስተቀር በአምስት ዞኖች ስፋቱና የጉዳቱ መጠን የተለያየ የደን እሳት ቃጠሎ መከሰቱን አስታውቀዋል። በካፋ ዞን በጠሎ እና በአዲዮ ወረዳዎች አዋሳኝ አካባቢ ደን ላይና በዴቻ ወረዳ ዳኪቲ ቀበሌ እንዲሁም በገዋታ ወረዳ የደን ቃጠሎ ተከስቶ ማህበረሰቡን በማስተባበር ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው ብለዋል። በዳውሮ ዞን ማረቃ አደአ፣ ማሪ ወረዳ፣ ታርጫ ዙሪያ ወረዳ እና ሎማ ወረዳ የእሳት ቃጠሎ…

Read More