Trendings

አምስት ሚሊዮኖቹ ኮደሮች ሀገር በቀል መፍትሔዎችን የሚሰጡ ብቻ ሳይሆኑ፤ ለአህጉራችን የተስፋ ብርሃን የሚፈነጥቁ ጭምር ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢንሼቲቭ”ን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያ ወደፊት የሚያልሙ አሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ብለዋል። ዛሬ በይፋ የጀመርነው የ”አምስት ሚሊዮን ኮደሮች” መርሃግብር ታላቅ እድል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ወጣቶች በመርሃግብሩ በመመዝገብ ክህሎት እና ዓለም አቀፍ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት እንዲያገኙ…

Read More

ሀገራዊ ምክክር ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው – ኮሚሽኑ

ሀገራዊ ምክክር ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው – ኮሚሽኑ ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን፡፡ ”የአካል ጉዳተኞች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ የውይይት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮሚሽነሯ በመድረኩ ላይ እንዳሉት ሀገራዊ ምክክሩ መላ ኢትዮጵያውያንን ግልፅ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በነበረው የሁለተኛ ቀን ውሎው የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ሪፖርት አዳምጧል።

የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በአቶ ቆጭቶ ገብረማርያም ቀርቧል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም ለምክርቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ፍርድ ቤቶች ነጻና ገለልተኛ ሆነዉ የዳኝነት አገልግሎት መስጠታቸው ለማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ እንደሚገኙም ገልጸዋል። በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ፍርድቤቶች የተሰጣቸውን ህግ የመተርጎም ስልጣንን…

Read More

የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሃና አረአያስላሴ ለመንግስታዊ ሥራ ጉዳይ ቦንጋ ከተማ ገቡ

የኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሃና አረአያስላሴ ለመንግስታዊ ሥራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት ቦንጋ ከተማ ገብተዋል ። ሚኒስቴሯ ወደ ክልሉ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልል፣የካፋ ዞንና የቦንጋ ከተማ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ሚኒስትሯ ሃና አረአያስላሴ በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ እስካሁን ድረስ የተሰሩ የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ሥራዎች…

Read More

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ ሚዛን አማን ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ ተቀብለዋቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ ሀሳብ እንደ ሀገር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ…

Read More

በክልሉ የሚገኙ ህብረት ስራ ማህበራት ተወዳዳሪና ተጽዕኖ ፈጣሪ እንዲሆኑ አሰፈላጊው ድጋፍ ይደርጋል፦ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የህብረት ስራ ልማት ኤጀንሲ <<የህብረት ስራ ማህበራት ሪፎርም የህብረት ስራ ማህበራት ለኢትዮጵያ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በንቅናቄ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ የህብረት ስራ ማህበራት ድንበር ተሻጋር፤ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ህዝቡ የሚፈልገውን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የማህበራትን አደረጃጀት ሪፎርም…

Read More

ሠልጣኝ አመራሮች የተለያዩ የልማትእና የኢንቨስትመንት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሁለተኛው ዙር የአቅም ግንባታ ሰልጣኝ የአመራሮች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማትና ኢንቨስትመንት ስራዎችን ተዘዋውሮ እየጎበኙ ይገኛል። “የህልም ጉልበት፤ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ቃል ባለፉት አንድ ሣምንት በቦንጋ ከተማ የአቅም ግንባታ ስልጠና በመከታተል ላይ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የአመራሮች በከተማው በእንስሳት እርባታና ወተት ምርት የተሰማራውን የአባይነሽ ፋርም እየጎበኙ ይገኛል። “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ…

Read More

የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ የሚከናወኑ ሥራዎች ስኬታማ እንዲሆኑ ድጋፍና ክትትሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር::

በክልሎችና በከተሞች የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራት ስኬታማ እንዲሆኑ የሚደረገው ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዳንኤል ተሬሳ ገለጹ። በአቶ ዳንኤል ተሬሳ የተመራ የሚኒስቴሩ የባለሙያዎች ቡድን በምስራቅ ኢትዮጵያ በሚገኙ ክልሎች በሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ የተሰሩ ሥራዎችን ተዘዋውሮ እየተመለከተ ይገኛል። ቡድኑ በዛሬው ዕለት ከድሬዳዋ የሥራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ኃላፊና አመራሮች ጋር…

Read More

የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ ካራቴ ፌደሬሽኖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የኢትዮጵያ እና የደቡብ አፍሪካ የካራቴ ፌዴሬሽኖች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ ካራቴ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሙሉነህ ጎሳዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን የካራቴ ስፖርት ባለሙያዎች የሙያ እድገት ስልጠና እንዲያገኙ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ ታምኖበታል፡፡ ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ በሚደረጉ የተለያዩ የካራቴ ውድድሮች ላይ እንድትሳተፍና ትልልቅ ውድድሮችን በብቃት እንድታዘጋጅ የሚያግዝ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ የዓለም የካራቴ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንትና የደቡብ…

Read More