የቤንች ብሔር የአዲስ ዘመንና የምስጋና በዓል ቢስት ባር እየተከበረ ይገኛል
የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል (ቢስት ባር)፣ የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት አየተከበረ ነዉ። ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ እየተከበረ ባለው የቢስት ባር በዓል የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ የብሄረሰቡ ተወላጆችና ተጋባዥ…
