Trendings

ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከ294 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታውቋል፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት ኮሚሽኑ ከጥቅምት 22 እስከ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል መሆኑንም ገልጿል፡፡ በዚህም 279 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር የገቢ እና 14 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የወጭ ኮንትሮባንድ እቃዎች፤ በድምሩ 294 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ…

Read More

ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ አገራዊ መግባባት ጽኑ መሠረት ሆኖ እንደሚያገለግል የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ

ለአገራዊ መግባባት ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መሠረት እንደሆነና ያለ አገራዊ መግባባት ኅብረብሔራዊ አንድነት እንደማይጸና የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ለሁሉም ክልሎችና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች አፈጉባኤዎች፣ ለኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊዎች፣ ለሚዲያ አመራሮችና ጋዜጠኞች በበዓሉ መሪ ቃል ትንተና ላይ በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የተከበሩ አቶ አገኘሁ የወል ትርክቶች ተሰናስለውና ተዋሕደው…

Read More

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በቦንጋ ከተማ የውይይት መድረክ ማካሄድ ጀመረ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ብልጽግና፤ እጠብቃለሁ ፣የኢትዮጵያን ብልጽግና አፋጥናለው ” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ከወጣቶች ሊግ አባላትና ደጋፊዎች ጋር ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ወጣቶች ሀብት መፍጠር ፤መጠቀም እና ማስተዳደር ፣ዘላቂ ሰላም ማስፈን ፤ ብሔራዊ መግባባት እና ጠንካራ ሀገርን በመገንባት የወጣቶች ሚና፣ ገዢ ሀገራዊ ትርክትና በሌሎች ርዕሰ…

Read More

በክልሉ የተከሰተውን የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል ሁለንተናዊ ጥረት እየተደረገ ስለመሆኑ ተገለጸ

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን ከፍተኛ የወባ ወረርሽኝ ለመከላከል ሁለንተናዊ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። ቋሚ ኮሚቴው በክልሉ በከፋ እና በዳውሮ ዞኖች የወባ ወረርሽኙን አስመልክቶ የመስክ ጉብኝት አድርጓል። ቋሚ ኮሚቴው በካፋ ዞን በገብረፃዲቅ ሻዎ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ በጎጀብ ጤና ጣቢያ እና በሾንባ ቅጭብ ጤና…

Read More

መዲናችን ወደ ዓለም መዲናነት እያደገች ነው!

አዲስ አበባ ከአንድ ክፍለ ዘመን የተሻገረ ዕድሜ ያላት የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና ናት፡፡ ከኒውዮርክ እና ጀኔቭ ቀጥሎ የዲፕማሲ ማዕከል እንደሆነች ለዓመታት ሲነገር የቆየ ሀቅ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ዓለማቀፋዊ ተሰሚነት እያደገ መምጣት፣ በሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ዘርፍ እየታየ ያለዉ መሻሻል የአፍሪካ መዲናዋን የበርካቶችን ቀልብ እንድትስብና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማእከል እንድትሆን አስችሏታል፡፡ የመዲናዋ በኮሪደር ልማት በእጅጉ መለወጥና የመሠረተ ልማቶቿ መዘመን፣…

Read More

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ገቢራዊነት መሰረት የሚጥሉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን አድርጋለች

ኢትዮጵያ የሀገር በቀል ኢኮኖሚና የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ ገንቢ ሚና እየተጫወተች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 15ኛው የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የንግድ ሚኒስትሮች ጉባዔ በአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በዚህ ወቅት፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የጋራ ራዕያችንን የምናሳካበት የበለጸገች…

Read More

የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ የዘመነና ለእንግዶች ምቹና ሳቢ ሊሆኑ እንደሚገባ ተገለፀ

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰለጠኛ ኢንስቲትዩት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው በሆቴልና ቱሪዝም ለዘርፉ አመራርና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ መስጠት ጀምሯል። የካፋ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ነጻነት ብርሃኑ እንግዶችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት የካፋ ዞን ከእናት ቡና መገኛነት ባለፈ የበርካታ መስሂቦች፣ ቅርሶችና ቱባ ባህሎች ባለቤት…

Read More

ኮሚሽኑ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አጀንዳዎችን በይፋ ተረከበ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ምዕራፎች ሲያከናውን የነበረውን የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ አጠናቋል። በሂደቱም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ሀሳቦቻቸው ላይ ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው አጀንዳዎቻቸውን ለይተው ለኮሚሽኑ አስረክበዋል፡፡ ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ ባከናወነው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ከክልሉ ሁሉም መዋቅሮች…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የምክክር መድረክ ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን እያደራጁ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ ባለድርሻ አካላት አጀንዳዎቻቸውን እያደራጁ ነው፡፡ የክልሉ ባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ ትላንት ሐሙስ ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም በቦንጋ ከተማ በካፋ ባህል አደራሽ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ከ1ሺ 100 በላይ የሚሆኑ ባለድርሻ አካላት ሲሆኑ ወኪሎቹ ከፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ከመንግስት አካላት፣ ከወረዳ ማህብረሰብ…

Read More

የተጀመረው ሀገራዊ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ያሉ ችግሮችን በውይይትና በምክክር ለመፍታት ይጠቅማል፡- የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲና ማህበራት ተወካዮች

የተጀመረው ሀገራዊ ምክክሩ በሀገር ደረጃ ያሉ ችግሮችን በውይይትና በምክክር ለመፍታት የሚጠቅም መሆኑን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየተካሄደ ባለው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲና ማህበራት ተወካዮች ተናገሩ። የደቡብ ምዕራብ ክልል ፖሊቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን አየለ ሀገራዊ ምክክሩ የሀሳብ የበላይነት ለማረጋገጥ የተፈጠሩ ችግሮችን በውይይትና በምክክር መፍታት ጠቃሚ መሆኑን ገልፀዋል፡፡…

Read More