Trendings

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ የአባላቱን አቅም መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

የክልል ተቋማት የቴፒ ማዕከል ፐብሊክ ሰርቫንት የብልፅግና ፓርቲ አባላት በ4ኛ ዙር “የህልም ጉልበት፣ ለእመርታዊ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል ስሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል። በአባላት ስልጠና ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ የብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ መቱ አኩ እንደተናገሩት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ የአባላቱን አቅም መገንባት ወሳኝ ነው ብለዋል። እስካሁን የተመዘገበው በሁሉም ዘርፍ የፖለቲካዊ ፣…

Read More

አመራሩና አባሉ የተገኙ ስኬቶችን አጠናክሮ በማስቀጠልና የብልጽግና ህልሞችን መዳረሻ ለመድረስ በትጋት መስራት ያስፈልጋል ፦ ኢንጂነር በየነ በላቸው

በቦንጋ ማዕከል የመሠረታዊ ድርጅት አመራሮችና አባላት “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና በስኬት ተጠናቋል ። ሰልጣኞቹ ብልፅግና ፓርቲ የተመሠረተበት 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል በተለያዩ ሁነቴቶች አክብረዋል። የክልሉ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር በየነ በላቸው በማጠቃለያ መድረክ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት አመራሩና አባሉ በተሰማራበት መስክ ሁሉ አገልጋይ ተኮር እሳቤን…

Read More

የ4 ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች፣ የደቡብ ኢትዮጵያ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና የሲዳማ ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አፈጻጸምና አጠቃላይ ተቋማቱ ያሉበትን ደረጃ የሚገመግም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በቀድሞው የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግስት ተቋቁመው የነበሩ እና አራቱም ክልሎች ሲደራጁ የጋራ ሃብት ሆነው እንዲቀጥሉ የተወሰኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ነው እየተገመገመ የሚገኘው፡፡ የደቡብ…

Read More

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶችና መሰል ተቋማት ጉባዔ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶችና መሰል ተቋማት ጉባዔ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መመረጧን የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አስታወቀ። ከጥቅምት 20 እስከ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በዚምባብዌ ቪክቶሪያ ፎልስ ከተማ በተካሄደው 7ኛው የአፍሪካ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶችና መሰል ተቋማት ጉባዔ ላይ ነው ኢትዮጵያ የኮሚቴው አባል ሆና የተመረጠችው። ጉባኤው ”ሰብዓዊ ክብርን መሰረታዊ እሴትና መርህ ማድረግ…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ የተመሠረተበት 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል ተከበረ

የክልል ተቋማት የቦንጋ ማዕከል የአስተዳደር ዘርፍ መሠረታዊ ድርጅት አመራሮችና አባላት ብልፅግና ፓርቲ የተመሠረተበት 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል አክብረዋል። በክብረ በዓል አከባበር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፈ አቶ ነጋ አበራ ለመላው ለፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች እንኳን ለፓርቲያችን 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ። ፓርቲያችን ብልፅግና ፓርቲ…

Read More

የሀገራዊ ምክክሩ ኮሚሽን የአጀንዳ ቀረጻና የምክክር አስተባባሪ አቶ ተመስገን አብዲሳ አጀንዳና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ።

አቶ ተመስገን አብዲሳ ለኮሚሽኑ በአጀንዳነት የሚቀርቡ አጀንዳዎች አጀንዳ የሚያስብላቸው መገለጫ ባህሪያቸው፣ የአጀንዳዎቹ መዳረሻቸው የት እንደሆነ፣ የአጀንዳ ባህሪያትስ ምንድናቸው? የኮሚሽኑ የአጀንዳነት መስፈርት ምን ምንድ ናቸው ? በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለሚዲያ ማብራሪያ ሰጥተዋል ። አቶ ተመስገን በሰጡት ማብራሪያ በሀገር አቀፉ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ላይ በመግቢያው የተገለጸውን ጉዳይ መሠረት በማድረግ ልዩነቶች መኖራቸውንና ለምክክሩ ምክንያት መሆናቸውን አብራርተዋል።…

Read More

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል

Read More

ሞትን አምልጠው፤ ምርጫን አሸንፈው ኋይትሃውስ የገቡት ፕሬዚዳንት

ዶናልድ ትራምፕ ሦስት ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን ሙከራ ከማድረጋቸው በፊት በአሜሪካ ታዋቂ እና አነጋጋሪ ቢሊየነር እንዲሁም በቴሌቭዥን መስኮት የማይጠፉ ዝነኛና አለፍ ሲሉም አስገራሚ ፖለቲከኛ ስለመሆናቸው ይነገራል። (Make American great again) አሜሪካንን መልሶ ታላቅ ማድረግ በሚለው መለያቸው በአውሮፓውያኑ 2016 ምርጫ ብቅ ያሉት ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ሆነው ነበረ ከዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን ጋር የተፎካከሩት። በ2016 የምርጫ ቅስቀሳቸው…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ታዋቂ ሰዎች አጀንዳ የማሰባሰብ ውይይት ዛሬም ቀጥሏል።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ታዋቂ ሰዎች ጋር አጀንዳ የማሰባሰብ ውይይት ተጀምሯል። ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ የተሰባሰቡ ታዋቂ ሰዎች በአካባቢያቸው ህዝብን በማስተባበር ብዙ መስራት የቻሉ መሆናቸውን ተናግረዋል ። በሚኖረው የአጀንዳ ማሰባሰብ ውይይት ላይ የምታፈልቁት ሀሳብ በግብታዊ ሳይሆን መሠረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ መሆን እንዳለበት ኮሚሽነር ዘገዬ አሳስበዋል ።…

Read More

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሚያከናዉናቸው ተግባራት ውጤታማ እንዲሆን የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የድጋፍና ክትትል ስራዎችን እንደሚያጠናክር አስታወቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የ3ኛ ዙር የጋራ ምክክር መድረክ በሚዛን ከተማ አካሂዷል ። በምክክር መድረኩ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅች በኩል የተከናወኑ የስራ አፈጻጸም ረፖርት ቀርበው ከተሳታፊዎች ሀሳቢና አስተያየት ተነስተው ውይይት ተደርጎበታል። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ እንደተናገሩት ድርጅቶች በክልሉ በተለያዩ ዘርፎች…

Read More