Trendings

በገቢ አሰባሰብና በታክስ አስተዳደር አዋጆች ህግን በማስከበር ዙሪያ የሚከሰቱ ማነቆዎችን ለመፍታት በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ትኩረት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጥናት ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ በክልሉ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 34/2016፣ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 36/2016 እንዲሁም በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቀጥር 1341/2016 ላይ ለዞን የገቢ ተቋም አመራሮችና ለዘርፉ ባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የስልጠና መድረክ ተጠናቋል ። በስልጠናው ማጠቃለያ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ ፀደቀ ከፍታው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የታክስ ጥናት…

Read More

በክልሉ ያለውን እምቅ የግብርና አቅም በተሻለ መልኩ ለመጠቀም የባለድርሻ አካላት ድጋፍ መጠናከር እንዳለበት ተጠየቀ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ ያለውን እምቅ የግብርና አቅም በተሻለ መልኩ ለመጠቀም የሚስችል የመካከለኛ ዘመን ስትራቴጂካዊ እቅድ ዝግጅት ላይ ለባለድርሻ አካላት በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታመነ በቀለ በስልጠናው መግቢያ ባደረጉት ንግግር በክልሉ ያለውን እምቅ የግብርና አቅም በተሻለ መልኩ ለመጠቀም…

Read More

በኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ ከኢንተርፖል ኃላፊዎች ጋር መከረ

በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ ከኢንተርፖል ኃላፊዎችና የተለያዩ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በእንግሊዝ ስኮትላንድ 92ኛው የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ሲሆን፥ በጉባዔው እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ የሁለትዮሽ ውይይቶችን ከተለያዩ ኃላፊዎች ጋር አድርጓል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሸነር ጀነራል ከኢንተርፖል ፕሬዚዳንት ሜጀር ጀነራል አህመድ ናስርና በአሁኑ ጉባዔ አዲስ ከተመረጡት ዋና ፀሃፊ ቫልዴዚ ኡርኪዛ…

Read More

ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤የ”ከረሃብ ነፃ ዓለም” ጉባኤን ስናጠናቅቅ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ አስተዋፅዖ ያበረከቱትን ተሳታፊዎች ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል፡፡ በመልዕክታቸው ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ለዚህም ለምግብ ዋስትና የሚሆን የዓለም አቀፍ ድጋፍ አቅርቦት፣ድንበር ዘለል የሆነ…

Read More

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ቢግ ዊን ፊላንትሮፒ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል

የመግባቢያ ሰምምነቱን የተፈራረሙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የቢግ ዊን ፊላንትሮፒ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ናቸው። የመግባቢያ ስምምነቱ ለሚኒስቴሩ ራዕይ ስኬታማነት ለፕሮጀክቶች ቴክኒካል ድጋፍና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም የአፈጻጸም አቅምን ማጎልበት ዓላማ ያደረገ መሆኑ ተገልጿል። በጨርቃ ጨርቅ፣ በእርሻ ውጤቶች፣በቆዳ፣ በኬሚካል እና ኮንስትራክሽን፣ በቴክኖሎጂ፣ በፋርማሲ ውጤቶች የስራ ዕድል መፍጠር የስምምነቱ አንድ አካል ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር…

Read More

በክልሉ የግብርና ልማት ስራዎችን የሚደግፍ (PACT) ፕሮግራም ለባለድርሻ አካላት ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ተሳትፏዊ ግብርና ለአየር ንብረት ሽግግር በእንግሊዝኛ ምህጻረ ቃል PACT ፕሮግራም ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሚዛን ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ፕሮግራሙ በመጀመሪያው ምዕራፍ በክልሉ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረጉን የገለጹት በክልሉ ግብርና ቢሮ የተሳትፏዊ ግብርና ለአየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ታመነ ተስፋዬ አሁን ላይ ወደ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የባለድርሻ አካላት አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለባለድርሻ አካላት ያዘጋጀው አጀንዳ የማሰባሰብ እና ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተወካዮች መረጣ መድረክ ተጀምሯል። ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው በመድረኩ ባስተላለፉት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት የፖለቲካ፣ የማህበራዊ እና የኢኮኖሚ ችግር እንዳለባት ጠቁመው ይህንን ችግር በምክክርና በውይይት ፈተን ወደ ፊት ማራመድ አለብን ሲሉ…

Read More

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ኢትዮጵያ ፈታኝ ወቅት ላይ በነበረችበት ጊዜ ከጎኗ በመቆም እውነተኛ አጋርነቷን ያስመሰከረች ሀገር ናት – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሼህ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ኢትዮጵያ ፈታኝ ወቅት ላይ በነበረችበት ጊዜ ከጎኗ በመቆም እውነተኛ አጋርነቷን ያስመሰከረች ሀገር እንደሆነች ዶ/ር ጌዲዮን ገልጸዋል። የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት እና የሕዝቦቹን ወንድማማችነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩም…

Read More

#የአረንጓዴዓሻራን በአገራቸው ለመተግበር ፍላጎት እንዳላቸው የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ገለጹ

የጊኒው ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ጋር በሁለትዮሽና አሕጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው አረንጓዴ አሻራ ውጤታማ መሆኑን ጠቅሰው በአገራቸው የመተግበር ፍላጎት እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ልማት በተለያዩ መስኮች ያላትን ልምድ ወደ ጊኒ ለመውሰድ አስፈላጊው የቴክኒክ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል። ሁለቱ…

Read More

የተቀናጁ የምግብ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋት እየተሰራ ነው

የተቀናጁ የምግብ ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋትና የምግብ ምርትን ለመጨመር እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ከትናንት ጥቅምት 26 እስከ 28 ቀን 2017 ዓ.ም እየተካሄደ የሚገኘው “ከረሃብ ነፃ ዓለም” ዓለም አቀፍ ጉባዔ በዛሬው ዕለትም ቀጥሏል። በጉባዔው የዛሬ ውሎ ኢንቨስትመንትን ማስፋፋትና የድኅረ-ምርት ብክነት ላይ ያተኮሩ የፓናል ውይይቶች ተካሂደዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ጠንካራ…

Read More