Trendings

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት የሀገሪቱ ታላቁ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው

የኢፌዴሪ ጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንትና የጦር ሃይሎች ዋና አዛዥ ሳልቫ ኪር ማያርዲት የሀገሪቱ ታላቁ የኒሻን ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ ሽልማቱ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለደቡብ ሱዳን ህዝብ ነፃነትና ሉአላዊነት መከበር ለከፈለው ታላቅ መስዋዕትነትና ላደረገው ድጋፍ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በወቅቱ÷ ኢትዮጵያ በቸገረን ጊዜ ሁሉ መጠጊያችን እና መጠለያችን ከመሆኗም…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በሁለት አመት ከግማሽ በሁሉም ዘርፎች ያከናወናቸው ተግባራት በማስቀጠል የነበሩ ጉድለቶችን በማረም አባሉና አመራሩ በቀጣይ ይበልጥ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል ተባለ

በሸካ ዞን በሁሉም ከተማና ወረዳ አስተዳደሮች ሲደረገ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ዞናዊ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ፓርቲው በግማሽ የምርጫ ዘመን ያከናወናቸውን ተግባራት በማጠናከር ጉድለቶችን በማረም በቀጣይ ጊዜያት አባላቱና አመራሩ ሚናቸውን በተገቢው እንዲወጡ ተጠይቋል። የሸካ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ አለሙ በመድረኩ እንደገለጹት ፓርቲው በምርጫ ወቅት ለህዝብ…

Read More

ብልጽግና ፓርቲ በሀገራዊ ምርጫ ለህዝቡ የገባውን ቃል በተግባር እየፈጸመ ያለ ፓርቲ መሆኑ ተገለፀ::

በምዕራብ ኦሞ ዞን “ቃል በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ የብልፅግና ፓርቲ የአባላት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተጠናቋል። የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ በድሉ መዓዛ እንደተናገሩት ፓርቲያችን በሁለት ዓመት ተኩል ጉዞ ውስጥ የፓርቲ እሳቤ፣ አደረጃጀት እና አባትን አስተሳስሮ በመምራት “ቃል በተግባር” የሚለውን አስተሳሰብ ወደ ውጤት የቀየረ ነው ብለዋል ። ኮንፍራንሱ ባለፉት ሁለት ዓመት…

Read More

የፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድን በኮንታ ዞን እየተሰሩ ያሉትን የልማት ስራዎችን መጎብኘት ጀመረ::

በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር በዶ/ር ፍጹም አሰፋ የተመራ የፌደራል ሱፐርቪዥን ቡድን የኮንታ ዞን የጉብኝት ቆይታ የገንጂ ኢሞታ ልዩ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመጎብኘት ጀምሯል። ልዑካኑ በትላንትናው ዕለት የዞኑን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ሪፖርት አዳምጦ ግብረ-መልስ መስጠታቸው የሚታወስ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ ሃሳብ አመንጪነት የተገነባውን የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጅና የጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ፣…

Read More

በኢፌዲሪ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ የተመራው የሱፐርቪዥን ልኡካን ቡድን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል።

ሱፐርቪዥን ቡድኑ በተመረጡ 17 የትኩረት መስኮች በተለይም ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራት ላይ ነው በዞኑ ድጋፍና ክትትል ያደረገው። በዚሁ መሠረት የተግባራት አፈፃፀም ያሉበትን ደረጃ እስከ ቀበሌ መዋቅር ድረስ ወርዶ ምልከታ አድርጓል። ልዑኩ በዳውሮ ዞን ኢሠራ ወረዳ አሩሲ አንገላ ቀበሌ በ195 ሄክታር በዘመናዊ መስኖ የለማ የበጋ ስንዴ እንዲሁም በወረዳው የአሩሲ ባላ ቀበሌ በኩታ ገጠም ዜዴ በ72…

Read More
H.E Dr.eng Negash Wagesho

በብልጽግና ፓርቲ የህዝባችን የፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያደገ መጥቷል፦ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የክልሉን ሁለት ዓመት ከመንፈቅ የስራ እንቅስቃሴ ከሚዲያዎች ጋር ቆይታ አድርጓል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖለቲካና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን እና የፍትሀዊነት ጥያቄዎችን ተከትሎ የተመሰረተ ክልል መሆኑን ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገልጸዋል ፡፡ ክልሉ የብልጽግና ትሩፋት ሁነኛ መገለጫ ነዉ ያሉት ርዕሰ መስተዳደሩ በብልጽግና ፓርቲ ባለፉት…

Read More

በአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም የአርሶአደሩን ኑሮ ለማሻሻል በተሰራው ስራ አዎንታዊ ውጤት ተመዝግቧል። አቶ ማስረሻ በላቸው

በክልሉ ሁለት ወረዳዎች ሲተገበር የነበረው የአሳታፊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት በእንግሊዝኛው (PASSDIP-II) መዝጊያ መርሀግብር የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውና ለሌሎች የባለድርሻ አካላት በተገኙበት በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። ፕሮግራሙ ከ7 ዓመታት በፊት በዳውሮ ዞን ሎማ ቦሳ እና ጌና ወረዳ ሁለት ቀበሌያትን በማቀፍ በአነስተኛ የውሃ መስኖ አውታር ግንባታ የአርሶአደሩን ኑሮ በማሻሻል…

Read More

የበለጸገች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማውረስ የሴቶች ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የመሪነት ሚናቸውን አጠናክረው ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

” ሴቶችን እናብቃ! ሰላምን እናስፍን! ልማት እናረጋግጥ!” በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ በሀገራችን ለ48 ጊዜ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶች ህፃናት ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ አስተባባሪነት የቴፒ ብዝሃ ማዕከል የክልል ሴክተር መስሪያቤቶች በጋራ አክብረዋል። በውይይት መድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወይዘሮ ገነት…

Read More

በየአካባቢው ያለው የወርቅ ማዕድን ሀብት ለህዝብ በሚጠቅም መልኩ መሰራት ይገባል።ዶክተር ፍጹም አሰፋ

የፈዴራል ሱፐርቪዥን ቡድን በክልሉ በምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ እየተሰሩ ያሉትን የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ ቡድኑ በቤሮ ወረዳ በተለያዩ አካባቢ እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋት፣ በጀባ ከተማ ተጨማሪ የትምህርትና የጤና ጣቢያ ግንባታ፣ የወርቅ አምራች ማህበራት የስራ እንቅስቃሴና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝ በቤሮ ወረዳ ጀባ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የተሰሩ የድሮንና የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች…

Read More

የኢትዮጵያ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበራት ጥምረት በይፋ ተመሰረተ

በሸማቾች መብት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራ የኢትዮጵያ የሸማቾች መብት ጥበቃ ማህበራት ጥምረት በይፋ ተመስርቷል፡፡ ጥምረቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አቶ እንዳለው መኮንን፣ የንግዱ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተመስርቷል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አቶ እንዳለው መኮንን በዚሁ ወቅት እንዳሉት፣ ሸማቾች በግብይት ስርዓቱ ላይ ትልቁን ድርሻ ይዘው…

Read More