Trendings

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች አድምጦ ፈጣን ምላሽ በመሰጠት ለህዝበ ተጠቃሚነት በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ፦አቶ ፍቅሬ አማን

በህዝብ ዘንድ የሚነሱ የመልካም አስተዳድር ጥያቄዎች አድምጦ ፈጣን ምላሽ በመሰጠት ለህዝበ ተጠቃሚነት በቁርጠኝተን መስራት እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን ገለጹ የመልካም አስተዳድር ችግሮችን ማዕከል ያደረገ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን እንደገለጹት በአገልግሎት አስጣጥ ላይ የህዝቡ…

Read More

በክልሉ የተገነቡ የመስኖ አውታሮችን በመጠቀም በበጋ መስኖ ስንዴ እና በሌሎች አትክልትና ፍራፍሬ ልማት ሥራዎች ለውጥ እያመጡ በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥላሉ፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)

በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራ የከፍተኛ አመራሮች በካፋ ዞን ጨና ወረዳ በቀነች እና ኦፊያ አነስተኛ መስኖ በክላስተር የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ያለበትን ደረጃ ተመለከቱ። በወረዳው በቀነች እና ኦፊያ አነስተኛ መስኖ በክላስተር 1 እና 2 በ86 ሄክታር መሬት የለማ የበጋ መስኖ ስንዴ እና በ192 ሄክታር መሬት የለማ የሽንኩርትና ሌሎች የፍራፍሬ ምርቶችን አመራሮች…

Read More

በዞኑ በገጠርና በከተማ ለኢንቨስትመንት ከተላለፈው 47ሺ 853 ሄክታር መሬት ውስጥ የለማው ከ28 ሺ ሄር በላይ እንደማይበልጥ የቤንች ሸኮ ዞን ንግድ እና ኢንበስትመንት መምሪያ አስታወቀ ።

የቤንች ሸኮ ዞን ዞናዊ የኢንቨስትመንት ፎረም መድረክ በሚዛን አማን ከተማ መካሄድ ጀምሯል። “ኢንቨስትመንት ለሁለንተናዊ ብልጽግና “በሚል መሪ ቃል የቤንች ሸኮ ዞን ንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ በዞኑ ካሉ ባለሀብቶች ፣ አመራሮች እና አጋር አካላት ጋር የኢንቨስትመንት ፎረም መድረክ እያካሄደ ነው። የዞኑ ዋና አስተዳደሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት በዞኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እያደገ እንደሆነ…

Read More

የህልውና ጉዳይ የሆነው የወደብ አማራጭ ማስፋት ጥረት እንዲጠናከር ተጠየቀ

በፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳለጥ የወደብ አማራጮችን ማስፋት የህልውና ጉዳይ መሆኑን የባለሀብቶችና የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበራት ገለጹ። አብዛኛው የሀገሪቱ የገቢና ወጪ ንግድ በጅቡቲ ወደብ ብቻ ጥገኛ በመሆኑ ዘርፉን ከማሳለጥ አኳያ ችግሮች መኖራቸውን ማኅበራቱ ጠቁመዋል፡፡ በዚህም አማራጭ ወደብ በበቂ ሁኔታ አለመኖሩ ከዕቃ ማጓጓዝ ፍጥነትና ከዋጋ አንፃር ክፍተቶች እንዲፈጠሩ ማድረጉን አንስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገች እንደመሆኑ…

Read More

የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ

የክልሉ ደን አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ የክልሉን ኢኮኖሚ ዕድገት በላቀ ደረጃ ለማፋጠን ፣ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎችን በሀገር ደረጃ ከመጣው ለውጥ ጋር አስተሳስሮ የህዝብን መሰረታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችል ተግባራትን አስተሳስሮ ለመፈጸም በ2017 በጀት ዓመት አቅዶ ወደ ስራ ከገባ  ወራትን አሰቆጥሯል ፡፡ ተቋሙ በደን ልማት፤ ጥበቃ እና አጠቃቀም ፤ በብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ፤ በአካባቢና…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች አፈጻጸም ምልከታ ተደረገ

በክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳደርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሚመራው ኢንስፔክሽን ቲም በቤንች ሸኮ ዞን ወቅታዊ የፓርቲና የመንግስት አጠቃላይ ተግባራት አፈጻጸም ተገምግሟል። በክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳደርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው እንደገለፁት የፓርቲውን እሳቤዎችና ፕሮግራሞች ከግቡ በማድረስ ለህዝቡ ተጠቃሚነት ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። በቀጣይ በንቅናቄ የሚመሩት አጀንዳዎች የአረንጓዴ አሻራ፣የሌማት ትሩፋት፣የበልግ ፣ የኮሪደር ልማትና ሌሎች መሠል…

Read More

በክልሉ የምግብ ስርዓትና ስርዓተ ምግብን ውጤታማ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እንዲጠናከሩ የብዝሃ ሴክተር ቁልፍ ባለድርሻዎች ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግሥት የብዝሀ ሴክተር የምግብ ሥርዓትና የሥርዓተ ምግብ ፕሮግራም የምግብ ሥርዓት ሥልጠና እና የዞን የምግብ ሥርዓት እና ኒዩትሪሽን ምክርቤት ማጠናከሪያ እና ማነቃቂያ መድረክ በሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የምግብ ስርዓት እና ኒውትርሽን ምክር ቤት በዞንና ወረዳ ደረጃ ማቋቋም፣ የስርዓተ ምግብ ተግባራትን እስከ ቀበለ ማሳወቅና ማነቃነቅ እንዲሁም የስራዓተ ምግብ መረጃ አደረጃጀት እና ክትትል…

Read More

በሸካ ዞን እስካሁን የተከናወኑ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች አፈፃፀምን በሚመለከት ለክልሉ ድጋፍና ክትትል ቡድን ገለፃ ተደረገላቸው

በቀጣይ በዞኑ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያም የክልሉ ድጋፍና ክትትል ቡድን እቅድ ቀርቦ የስራ አቅጣጫም አስቀምጧል። ድጋፍና ክትትል ቡድኑ በተመረጡ መዋቅሮች ምልከታ የሚያደርግ ሲሆን ተግባራት መሬት ላይ በተጨባጭ መኖራቸውን ለማረጋገጥ እና የታዩ ክፍተቶችን በፍጥነት ለማረም ብሎም ምርጥ ተሞክሮ ወደ ሌሎች እንዲሰፋ እንደሚያደርግም ተጠቁሟል። በሸካ ዞን በ2017 በጀት ዓመት በዋና ዋና ዘርፎች የእስካሁን አፈፃፀም ሪፖርት በብልፅግና ፓርቲ ሸካ…

Read More

ፀጋዎቻችን ወደ ሃብት በመቀየር እና በአግባቡ ለመጠቀም በመፍትሔ ላይ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

በምዕራብ ኦሞ ዞን የክልሉ የሱፐርቪዥን ቡድን በፓርቲ እና በመንግሥት ሥራዎች ዙሪያ የድጋፍ እና ክትትል ሥራ ጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ እንደተናገሩት በባለፈው ግማሽ አመት ዉስጥ የተሰሩ የመንግስት እና የፓርቲው ሥራዎች በመገምገም ከግምገማው በሻገር የመስክ ምልከታ እንደሚያደርጉ ነው። አክለው በመንግሥት እና በፓርቲው መከናወን ያለባቸው ግን…

Read More

ሁለንተናዊ ተቋማዊ አቅም በማቀናጀትና በመረባረብ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን መታገል ይገባል ፦ የኮሚሽኑ አመራሮች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት እና የክልሉ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መካከል ብልሹ አሰራርንና ሙስናን ለመታገል በትብብር ለመስራት መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የክልሉ ስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሉሰው ዘውዴ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት የመደመር ሳንካ የሆኑት ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በጽኑ አቋም በመታገል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ መረባረብ…

Read More