ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥብ‼️
በኢኮኖሚ ጉዳዮች 🔴 ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ በዓለም አቀፍ በተከታታይ በሚያደርሱብን ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው፤ 🔴 በቅርብና በሩቅ ያለው ቀውስ ወደ እኛ ሲመጣ የኢኮኖሚ ጉዞውን አተካች አድርጎብናል፤ 🔴 የለውጡ መንግስት በተለየ የገጠሙን ተግዳሮቶች ነበሩ፤ አንደኛው የወረስነው እዳ ነው፤ 🔴 መሮጥ በሚገባን ልክ ለመሮጥ ፈተና የጋረጠብን ቢሆንም፤ ከፈተናዎች ውስጥ እድልን ፈልቅቆ የማውጣት በተቀየረ የአሰራርና የስራ ባህል…
