Trendings

ከደቡብ ሱዳን ተነስተዉ በሱርማ ወረዳ ከብት ለመዝረፍ የሞከሩ አርብቶአደሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከደቡብ ሱዳን መነሻቸዉን አድርገዉ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚገኘዉ ምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ የአርብቶ አደሮችን ከብቶችን ዘርፈዉ ለመሄድ የሞከሩ 46 የደቡብ ሱዳን አርብቶ አደሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን የሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ የኢፌዲሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣የፌዴራል ፖሊስ እና የክልልና የአካባቢዉ ፖሊስ በመቀናጀት በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉን የክልሉ ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ…

Read More

የህዝብ ሀብትን ከብክነት በመታደግ ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲውል መደረግ አለበት ።አፈ ጉባኤ ወንድሙ ኩርታ

ያለ አግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ማድረግ ይገባል ሲሉ አፈጉባኤ ወንድሙ ኩርታ ተናግረዋል ። በኦዲት ግኝት አመላለስ ፣የፋይናንስ አስተዳደር እና ሂሳብ አያያዝ ዙሪያ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያደረገ ነው። በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባዔ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ የህዝብ ሀብት ከብክነት ለመታደግ ለታለመለት ዓላማ ብቻ…

Read More

በከተማው የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል በተሰጠው ትኩረት አዎንታዊ ለውጥ መመዝገቡ ተገለጸ

በዳውሮ ዞን፣ ታርጫ ከተማ የሚስተዋለውን ስር የሰደደ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት በሰጡት ትኩረት አውንታዊ ለውጥ መመዝገቡን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ፥ የዞኑ ዋና ከተማና የክልሉ ብዝሀ ማዕከል በሆነችሁ የታርጫ ከተማ የሚስተዋለውን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በዘላቂነት ለማሻሻል የክልሉ መንግሥት ሌሎች የባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ባደረገው ርብርብ አሁን ላይ…

Read More

በርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የግንባታ ሂደት ምልከታ አድርጓል ።

ኮሌጁ ተጠናቅቆ አገልግሎት የሚሰጥበት ሁኔታ እንዲመቻችም የክልሉ መንግስት በትኩረት ይሰራል ብለዋል። ወርክሾፕ፣ ላይብረሪ እና መማሪያ ክፍሎችና አካባቢውን የማጽዳት ስራዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲሰሩ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል ። የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ሐምሌ 16/2008 ዓ/ም የተጀመረና ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረ ነው።

Read More

የተረጂነትንና የጠባቂነትን አስተሳሰብ በመቀነስ በራስ አገዝ በክልሉ የሚታየውን የእርዳታ ፍላጎት ለመሸፈን መስራት ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

“ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በመሸጋገር የቤተሰብ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ” ያለመ ክልላዊ የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል ። በመድረኩ የተገኙት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በእርዳታ ያደገ ሀገርም ግለሰብም የለም ያሉ ሲሆን ይህንን ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። የሚያጋጥሙንን አደጋዎችን አቅማችንን በመገንባትና ህዝባችንን በማስተባባር ሊንወጣዉ ይገባልም ብለዋል ርዕሰ መስተዳድሩ…

Read More

በሁለቱ ክልል አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታትና ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን አመራሩ በቅንጅት መስራት እንዳለበት ተጠቆመ

በጋምቤላ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባሉት አጎራባች ዞኖችና ወረዳዎች አልፎ አልፎ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የውይይት መድረክ በሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ተካሂዷል። በሁለቱ ክልሎች የሚገኙ አጎራባች ዞኖች እና ወረዳዎች አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታትና ዘላቂ ሰላምን ለማፅናት የተዘጋጀ መነሻ ዕቅድ ቀርቦ በስፋት ውይይት ተደርጓል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ…

Read More

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ አንዳንድ አስተያዬት ሰጪዎች ጠየቁ ።

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በበዓሉ ተሳታፊ ተማሪዎች ጠይቀዋል። በክልሉ አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተከበረበት የተገኙ ተማሪዎች ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ብለዋል ። ተማሪ በእምነት አትርሳው፣ ተማሪ ኤርሚያስ ቆጭቶና ተማሪ መልካሙ በለጠ ከሸኮ፣ከጉራፈርዳ እና ከሚዛን አማን ከተማ ካሉት ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሲሆኑ ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ…

Read More

በብልጽግና እሳቤዎች ቅኝት በክልሉ ባለፉት ወራት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገብ ተችሏል ፦አቶ ነጋ አበራ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነጋ አበራ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ብልጽግና ፓርቲ የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የሚያስችል ፍኖተ ብልጽግና በማዘጋጀት ከዚህም የተቀዳ የአጭር፣ የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ዕቅድ…

Read More

ቆይታከእኛጋር!

“ከተማን ለማምረት የከተማ ፕላን አስገዳጅ ነው”፡- የክልሉ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የዚህ ወር “ቆይታ ከእኛ ጋር” እንግዳችን ፕሮግራምየዛሬው ቆይታ ከእኛ ጋር ተጋባዥ እንግዳችን አቶ ፀጋዬ ሀይሌ ይባላሉ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከተሞ ፕላን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ናቸው። የክልሉ የከተማ ፕላን ኢንሰስቲትዩት የስራ እንቅስቃሴ፣ የከተሞች አደረጃጀት እንዲሁም የፕላን ዝግጅትና ትግባራ ሂደትን በሚመለከት ከክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጋር…

Read More