Trendings

የግብርና አገልግሎቶችን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰር የአርሶና አርብቶ አደሮች ሁሉዓቀፍ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያስችላል ፦አቶ ማስረሻ በላቸዉ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የገጠር መሬት ባለይዞታዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ከኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር በጋራ ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን ”ዲጂታል ማንነት ለተረጋገጠ የይዞታ ባለቤትነትና ለላቀ የፋይናንስ ተጠቃሚነት’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በንቅናቄ መድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ…

Read More

ክልላዊ የገጠር መሬት ባለይዞታዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነዉ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ክልላዊ የገጠር መሬት ባለይዞታዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የንቅናቄ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የንቅናቄ መድረኩ የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፍቅሬ አማን እና የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ከኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር በጋራ ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን ”ዲጂታል…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 13ሺህ 365 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበይነ መረብ እንደሚፈቱኑ የትምህርት ቢሮ አስታወቀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ 184 ትምህርት ቤቶች 13 ሺህ 365 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የብሔራዊ ፈተናቸውን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተጠናከረ መሆኑን ቢሮ ምክትል ኃላፊና የመማር፣ ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ ደስታ ገነሜ (ዶ/ር)ባቀረቡት ሰነድ ገልጸዋል። በክልሉ የተካሄደ የምክክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው፣ ዘንድሮ 15 በመቶ ተወዳዳሪና ብቁ ተማሪዎችን ለማፍራት ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን አጠቃላይ የትምህርት…

Read More

አልሚዎች የወሰዱት መሬት አሟጦ ማልማት ይጠበቅባቸዋል፦ ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ በክልሉ ከሚያለሙ ባለሃብቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ክልላዊ ኢንቨስትመንት ፎረም በሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ማጠቃለያ ሀሳብ የሰጡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ የክልሉ መንግሥት ለንግድና ኢንቨስትመንት ምቹ አጋጣሚዎችን በማመቻቸት ክልሉን የኢንቨስትመንት ማዕከል ለማድረግ ይሰራል ብለዋል። አልሚዎች በወሰዱት መሬት በተሟላ አቅም ወደ ምርት መግባት እንዳለባቸውም ያሳሰቡት…

Read More

መንግሥት ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የህዝብን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ ነው – ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ

መንግሥት ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የህዝብን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገለጹ። 8ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ፀጥታ የጋራ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። የሰላም ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በጋራ ያዘጋጁት ይህ የምክክር መድረክ “ሰላማዊ ፖለቲካ ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የምክክር መድረኩ ዋና…

Read More

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነቶች ተፈራረሙ

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በተለያዩ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነቶች ተፈራርመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ ጋር ተወያይተዋል። በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት በመቀጠል፣ ሁለቱ መሪዎች በመከላከያ እና በበርካታ መስኮች በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነዶች የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ላይ መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ‎ከተፈረሙ የመግባቢያ ሰነዶች መካከል 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት…

Read More

በክልሉ ባለፉት ስድስት ወራት የከተማ መሠረተ ልማትን ለማጠናከር ውጤታማ ሥራዎች መከናወኑ ተገለጸ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት የከተማ መሠረተ ልማትን በማጠናከር ረገድ ውጤታማ ሥራዎች መከናወኑን የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገልጿል። በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት ለከተሞች መሠረተ-ልማት ግንባታ ከ81.3 ሚሊዮን በላይ ሀብት ከሕብረተሰቡ በገንዘብ፣ በጉልበትና በዓይነት በማሰባሰብ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ማከናወን መቻሉን ነው የቢሮ ኃላፊው ኢንጂነር የማታለም ቸኮል የተናገሩት። በስድስት ወራቱ…

Read More

የግሉ ዘርፍ የኢኮኖሚ መሪ ተዋናይ እንዲሆን የክልሉ መንግሥት በቁርጠኝነት ይደግፋል፦ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከአልሚ ባለሃብቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ክልላዊ ኢንቨስትመንት ፎረም በሚዛን አማን ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)፥ በክልሉ በርካታ አልሚዎች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች በመሰማራት ሀገራዊና ክልላዊ ኢኮኖሚ እየደገፉ ይገኛል። ከክልሉ ምሥረታ በፊት ዝቅተኛ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ እንደነበረ ያስታወሱት ርዕሰ መስተዳድሩ፥…

Read More

‎የደቡብ ምዕራብ ኢትጽያን ምን ያህል ያውቃሉ?HealthinKaffa

‎በዛሬው የደቡብ ምዕራብ ኢትጵያን ምን ያህል ያውቃሉ? በሚለው ፕሮግራማችን የካፋ ዞን የጤና ጥበቃ ሥራ ከየት ተነስቶ የት ደርሰ? የሚለውን አንቃኛለን፡፡ በካፋ ዞን የዘመናዊ የጤና ተቋማት እንቅስቃሴ ከባህላዊ ሕክምና ወደ ሚስዮናዊ አገልግሎት ከዚያ ወደ መንግስታዊ ጤና ተቋማት ወደ ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት በመሻሻል ዛሬ ምን ላይ ደርሶ ይሆን?መልካም ንባብ!‎ካፋ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ህዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ…

Read More

የመራጮች ዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለምርጫ ተአማኒነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ምሁራን

የመራጮች እና ዕጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለምርጫ ተአማኒነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል አሉ ምሁራን። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የመራጮችና የዕጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓትን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ላይ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ሙሉጌታ አያሌው (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ÷ አዲሱ የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለወደፊት…

Read More