Trendings

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔና የምክክር መድረክ ተካሄደ

የክልሉ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት ጠቅላላ ጉባዔና የምክክር መድረክ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን ፓለቲካ ፓርቲዎች በአገራችን ፓለቲካዊ፥ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ንቁ ተሳታፊ በመሆን በህግ የበላይነት እና በዜጎች ደህንነት በጋራ ጉዳዮች ላይ በጋራ በመነጋገር ችግሮችን የመፍታት…

Read More

ክልላዊ የተቀናጀ የማኅበረሰብ አቀፍ ተፋሰስ ልማት ማብሰሪያ ፕሮግራም በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የ2018 ዓ/ም የተቀናጀ የማኅበረሰብ አቀፍ የተፋሰስ ልማት ማብሰሪያ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው በተገኙበት በምዕራብ ኦሞ ዞን፣ መኤኒት ጎልዲያ ወረዳ እየተካሄደ ይገኛል። በክልሉ እየተከሰተ ያለዉን የመሬትና የተፈጥሮ ሀብት መመናመን እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል የመሬት ፣ የውሃና የሰው ሀብት መጠበቅ ፣ ማልማትና በላቀ ደረጃ በማቀናጀት ጥቅም…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ሀዋሳ ከተማ ገቡ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾና የኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በነገው ዕለት በሲዳማ ክልል “ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለመምራት ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። እንግዶቹ ሀዋሳ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም…

Read More

ሀገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሚና የላቀ ነው- ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ የዋና ጽ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አመራሮች በተገኙበት በአዲስአበባ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)፥ ኢትዮጵያ ከወራት በኋላ የምታካሂደው 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነፃና ተምሳሌታዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ የላቀ…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት አፈጻጸምን በተመለከተ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር ነጋሽ ዋጌሾ ጋር ምክክር አደረገ፡፡

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነጻ፣ ተዓማኒና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲጠናቀቅ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊውን የጊዜ ሠሌዳ በማዘጋጀት ከክልሎች ጋር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ እየገመገመ ይገኛል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብስቢ አቶ ተስፋዬ ንዋይ እና ሌሎች የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈጻሚ አካላት በደቡብ ምዕራብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ተገኝተው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጋር የጋራ ምክክር አድርገዋል፡፡ የብሔራዊ ምርጫ…

Read More

ተቋማዊ የመፈጸም አቅምን በማሳደግ ውጤታማ ፖሊሳዊ ተግባራት መከናወቸዉ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ2016 በጀት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት አመት ጠቋሚ ዕቅድ ዙሪያ ከዞን፣ወረዳ የፖሊስ አመራሮችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ እየመከረ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፖሊሲ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰብስበ ሸዋኖ በ2016 በጀት ዓመት ተቋማዊ የመፈጸም አቅምን በማሳደግና አሰራሮችን በማጎልበት በክልሉ ሁሉም መዋቅሮች ውጤታማ ተግባራትን ማከናወን መቻሉን…

Read More

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-

የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛና ቋሚ ገቢ ያላቸውን ዜጎች እየጎዳ ይገኛል፤ በ2018 ግማሽ ዓመት አጠቃላይ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴያችን ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ እንዲሁም የኑሮ ውድነትን ለማቃለል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ቢሰጥ? የምርታማነትን ችግር ለመፍታትና አጠቃላይ የስራ ባህልን ለማሻሻል ምን መሰረታዊና ስር ነቀል መፍትሔ እየተወሰደ ነው፤ ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ…

Read More

የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን ተራዘመ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የስራ ዘመንን ሰጥቷል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ጉዳዮች ኮሚቴ የኮሚሽኑን የስራ ሂደት ከገመገመ በኋላ ባደረገው ምልከታ ኮሚሸኑ አጠቃላይ ስራውን ማጠናቀቅ እንዲያስችለው የስራ ዘመኑ ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ምክረ ሃሳብ አቅርቦ ነበር፡፡…

Read More

የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነውklnj

በተለያዩ ምክንያቶች ለጊዜው ተቋርጦ የቆየውን የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት ወደ ግንባታ ለመመለስ የሚያስችሉ ጉዳዮች እየታዩ ነው፡፡ 141 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የጎሬ – ማሻ – ቴፒ መንገድ ፕሮጀክት በዓለም-አቀፉ የሥራ ተቋራጭ ሃይንዳይ ዴቨሎፕመንት ካምፓኒ 1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዞለት ግንባታው ሲከናወን እንደቆየ ይታወቃል። ኾኖም የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸም 62 በመቶ ከደረሰ በኋላ…

Read More

ሪፖርታዥ

የክልሉ  ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስራ እንቅስቃሴ ፍርድ ቤት ከሦስቱ የመንግስት አካላት ማለትም የህግ አውጪ፣  ህግ አስፈፃሚ እና ህግ ተርጓሚ  አካል አንዱ ሲሆን በህግ አውጪ የወጣውን ህግን የመተርጎም ተግባር የሚያከናወን፣ ዳኝነት የመስጠት ስልጣን ያለው አካል ነው። ፍርድ ቤት በፈደራልም ሆነ በክልሉ መንግስት የወጡ ወንጀል ህግ፣ የፍትሐብሔር ህግ፣ አስተዳዳራዊ ህግ እና ሌሎችን ህጎችን በሥነ-ሥርዓት ህጎች መሠረት በገለልተኝነት…

Read More