ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ማዕከል ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ማዕከል ለመሆን እየሠራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አፍሪካውያን ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ የማትበገር አህጉር ለመገንባት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ 2025 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። አፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ ፈተና በተወጠረችበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን ያሉት ምክትል…
