Trendings

ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ ናቸው_ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ

“የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብረሃን ወረቶች” በሚል መሪ ቃል በታርጫ ማዕከል የሚገኙ ተቋማት ጳጉሜ 01 የመሻገር ቀንን አክብረዋል። በክብረ በዓሉ የተገኙ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ክልሉ ከተመሠረተ ወዲህ የክልሉን ህዝብ በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አኩሪ መሆኑን ገልፀዋል። በተለይ ክልሉ ከመመስረቱ በፊት በአከባቢው ተጀምሮ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ከማጠናቀቅ ረገድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች…

Read More

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው?

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። “ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ” በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክርቤት ጉባዔ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። የትምህርት ሚኒስትር ድዔታ ኮራ ጡሽኔ በጉባዔው መክፈቻ ላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የትምህርት ጥራት ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ የመምህራን ልማት፣ ግብዓት ማሟላት፣ የመማር ማስተማሩን ሂደት…

Read More

ዓውደ ሃሳብ

በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አዘጋጅነት ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖሊቲካ ፓርቲዎች ያደረጉት ጥልቅና ጠንካራ የክርክር መድረክ በዚህኛው ዙር በኢኮኖሚ ዘርፍ ላይ ያተኮረ ነው። ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹም ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራጭ የፖሊሲ የክርክር መድረክ “በፍትሐዊ የኢኮኖሚ ሥርዓት ግንባታና የዜጎች ተጠቃሚነት” ላይ ጠንካራ ክርክር አድርገዋል። የሰለጠነና ጥልቅ ሙግት በተደረገበት በዚህ እጅግ አጓጊ…

Read More

የክልሉ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በሃለላ ኬላ አካሂዷል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳድ ምክር ቤት ዛሬ በሃላላ ኬላ ባካሄደዉ 47ኛዉ መደበኛ ስብሰባ በ1ኛ አጀንዳነት የተመለከተዉ የክልሉ መንግስት የአስፈጻሚ ተቋማት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ በመሉ ድምጽ አጽድቋል። ምክር ቤቱ በ2ኛ አጀንዳነት የመንግስት ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አስተያየት በመስጠት ወደ ምክር…

Read More

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ!

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ማካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምክር ቤት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (17) በተቀመጠውና በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት ስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 መሠረት፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ፡፡

ጉባኤው ከሐምሌ 14-16/2017 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በዋናነት የክልሉ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጻም ሪፖርት፣የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ፤የ2018 ዓ/ም በጀት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣የዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ሪፖርቶችና ዕቅዶች ላይ ዉይይት ይደረግባቸዋል። በታጠቅ አበበ

Read More

ነፃና ገለልተኛ የሲቭል ሰርቪስ ግንባታን ማፋጠን እንዲሁም ብዝሃነት እና አካታችነትን ያረጋገጠ የጤና ሴክተር ሰራተኞች ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

ነፃና ገለልተኛ የሲቭል ሰርቪስ ግንባታን ማፋጠን እንዲሁም ብዝሃነት እና አካታችነትን ያረጋገጠ የጤና ሴክተር ሰራተኞች ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። ‎ ‎የክልሉ ጤና ቢሮ አመራርና ባለሙያዎች በተገኙበት የጤና ሴክተር የአገልግሎት እና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ትግበራ ጽንሰ ሀሳብ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት መድረክ ተካህዷል። ‎ ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ሀላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት ብዝሃነት…

Read More

ጫካ ከገቡ የታጣቂ ቡድኖች ጋር ችግሩን በሰላማዊ መንገድ በአጭር ጊዜ ለመፍታት መንግስት እየሰራ እንደሆነ ገልጿል ፡፡ በዚህም ተጨባች ውጤት እየተመዘገበ ነው፡፡ ሆኖም ከችግሩ ውስብስብነት አንጻር አሁንም በአማራና ኦሮሚያ ክልል ከችግሩ ያለተላቀቁ አካባዎች አሉ፡፡ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለመፍታት ምን እየተሰሩ ነው ፤ እንደሀገር የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነትን ከመከላከል አኳያ መንግስት እየሰራ ያለው ስራ አበረታች ነው፤ የመንግስት…

Read More

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ

ኢትዮጵያ ወደ ምግብ ሉዓላዊነት ከፍታ መንግስት ለ2017/18 ምርት ዘመን ብቻ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ 84 ቢሊዮን ብር ድጎማ አድርጓል፡፡ የማዳበሪያ ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡ የዘንድሮዉን እንደ አብነት ካነሳን ከአምናዉ ፍላጎት ጋር ሲነጻጸር የ4 ሚሊዮን ኩንታል ብልጫ አለዉ፡፡ እንደ ሀገር ለማዳበሪያ ግዥ ከምናወጣዉ ወጪ በተጨማሪ ለትራንስፖርት አገልግሎት የምንከፍለዉ ዋጋ የዉጭ ምንዛሬ አቅማችንን ለዘመናት እያሟጠጠ በሀገር…

Read More

የሚዛን አማን ከተማ የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር፣ ከተማዋን በቴክኖሎጂ በማዘመን ለነዋሪዎቿ ምቹና ተመራጭ ለማድረግ ያለመውን የ’ስማርት ሲቲ’ ፕሮጀክት በተጨባጭ እርምጃ ጀመረ። ይህ ታላቅ ራዕይ እውን እንዲሆን የሚያስችለው የጥናትና ቅየሳ ሥራ፣ በከተማው ከንቲባ ኢንጅነር ሰለሞን ሌዊ እና በሌሎች ከፍተኛ አመራሮች አማካኝነት በሚዛን ጋቸብ ሰከንደሪ ሳይት በይፋ ተጀምሯል። የከተማ አስተዳደሩ ከ”ምን ያምር ከተማ ፕላንና ተያያዥ ሥራዎች” አማካሪ ድርጅት ጋር በገባው…

Read More