Trendings

በበርካታ ዘርፎች የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የባቹማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በበጀት ዓመቱ ባለፉት 5 ወራት 3 መቶ ወጣቶችን በመደበኛነት ወደ ስራ ማስገባቱን ከተማ አስተዳደሩ ጠቁሟል። ወጣቶችን በተለያዩ የስራ ዘርፎች በማሰማራት ተጠቃሚነታቸውን ከማረጋገጥ ባለፈ ለከተማው ዕድገት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ እንደ ከተማ አስተዳደር ብዙ ተግባራቶች መከናወናቸውን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በምዕራብ ኦሞ ዞን የባቹማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አቤል ታደመ ተናግረዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ 5 መቶ…

Read More

በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ5 ዓመት ውስጥ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በእጥፍ አድጓል – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ

የዓለም ንግድ ሥርዓት መዛባት ያስከተለውን ጫና የሚቋቋም የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን መከተል በመቻላችን በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ5 ዓመት ውስጥ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በእጥፍ ማደጉን ነው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የገለጹት፡፡ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በ6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከአባላቱ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና…

Read More

መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፦ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፦ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግስት በማህበራዊ ዘርፍ በተለይም በጤና፣ ትምህርትና ስፖርት ዘርፎች ዜጎችን ተጠቃሚ ያደረጉ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አስታወቁ፡፡ ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተካሄዷል። በመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግስት ባለፈው…

Read More

የናፍጣ አቅርቦት ቀድሞ ወደ ነበረበት ተመለሰ

በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ከመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት በፊት ወደ ነበረበት 9 ሚሊዮን ሊትር እንዲመለስ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። በመካከለኛው ምሥራቅ ግጭት ምክንያት የዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና አቅርቦት ላይ መስተጓጎል መፈጠሩ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም በኢትዮጵያ የአንድ ቀን የናፍጣ አቅርቦት ወደ 4.5 ሚሊዮን ሊትር ወርዶ ነበር። አሁን የአንድ ቀን…

Read More

በኃይማኖት ተቋማትና በመንግስት መካከል ያለውን መተማመንና ትብብር በማጠናከር ለሠላም እሴት ግንባታና ለልማት ስራዎች ያላቸውን ሚና ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ”የመደመር መንግስት እና የሃይማኖት ተቋማት” በሚል መሪ ሃሳብ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን የኃይማኖት መሪዎች ጋር የውይይት መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ አንድድነት አሸናፊ በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸው የለውጡ መንግስት ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር የአካባቢውን ሠላም እና ልማት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የሃይማኖት ተቋማት…

Read More

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ አንዳንድ አስተያዬት ሰጪዎች ጠየቁ ።

የጸረ_ሙስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ በበዓሉ ተሳታፊ ተማሪዎች ጠይቀዋል። በክልሉ አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተከበረበት የተገኙ ተማሪዎች ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ብለዋል ። ተማሪ በእምነት አትርሳው፣ ተማሪ ኤርሚያስ ቆጭቶና ተማሪ መልካሙ በለጠ ከሸኮ፣ከጉራፈርዳ እና ከሚዛን አማን ከተማ ካሉት ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሲሆኑ ሙስናን ለመከላከል በትምህርት ቤት ደረጃ…

Read More

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚ አየር ኃይል የመገንባት ውጥን ይዛ እየሰራች ነው – ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ

ኢትዮጵያ በ2022 ዓ.ም ከአፍሪካ ቀዳሚ አየር ኃይል የመገንባት ውጥን ይዛ እየሰራች ነው አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ። የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ተመራቂዎች ለላቀ ግዳጅና አፈፃፀም ራሳቸውን ማዘጋጀት ይኖርባችኋል፡፡ ኢትዮጵያ የያዘችውን ከአፍሪካ ቀዳሚ አየር ኃይል የመገንባት ውጥን የሚመጥን ቴክኖሎጂና የሰው ኃይል…

Read More

ክልላዊ የአርሶ አደር የመስክ ላይ ትምህርት ቤት ተቋማዊ ማድረጊያ ፕሮግራም በጊምቦ ወረዳ ተካሄደ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአርሶ አደር የመስክ ላይ ትምህርት ቤት (FFS Institutionalisation) ተቋማዊ ማድረግያ ፕሮግራም በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሃማኒ ቀበሌ ተካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የካፋ ዞን ግብርና ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ምክትል ኃላፊ አቶ አክሊሉ አማዴ የኤስ ኤን ቪ ፕሮጀክት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ በ6 ቀበሌዎች በአትክልትና ፍራፍሬ ወጣቶችና ሴቶችን በማደራጀት…

Read More

sdfv

በዞኑ የበልግ ወቅት የእርሻ ስራ ውጤታማ እየሆነ እንደሆነ ተነገረ በምዕራብ ኦሞ ዞን በሁሉም አካባቢዎች የበልግ ወቅት የእርሻ ስራ ውጤታማ እየሆነ እንደሆነ የዞኑ የግብርና፣ ደን፣ አከባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ገልጿል። ክልሉ ከያዘው የበልግ ወቅት የእርሻ ስራ እቅድ 35-40 በመቶ የሚሆነው የሚሸፈነው በምዕራብ ኦሞ ዞን መሆኑንም የዞኑ ግብርና፣ደን፣ አካባቢ ጥበቃና ህብረት ስራ መምሪያ ኃላፊ አቶ መልኬ…

Read More

ነገ በክልላችን የሚጀመረዉ የተቀናጀ የተፋስሰ ልማት ሥራ ህብረሰቡ በንቃት አንዲሳተፍ አቶ ማስረሻ በላቸዉ ጥሪ አቀረቡ

የ2017 የማህበረሰብ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት በክልላችን “የአፈር ሀብታችን ለብልጽግናችን”በሚል መሪ ቃል በጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል ያሉት የክልላችን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የተፈጥሮ ሀብት መመናመን እና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከል ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የዘንድሮው 2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማህበረሰብ ተፋሰስ ልማት የተፈጥሮ ሀብት የመሬት ፣ የውሃና የሰው ሀብታችንን መጠበቅ ፣ ማልማትና…

Read More