በሥነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመገንባት የሚያስችል ሥምምነት ተፈረመ
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ዛሬ ተፈራረሙ። የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ሥምምነቱን ፈርመዋል። ሥምምነቱ በሥነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመገንባት የሚያስችል የሚሰራበት መሆኑን ተገልጿል። ከሥምምነቱ በኋላ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ባደረጉት ንግግር፤ ከቤተሰብ ጀምሮ በልጆችና…
