ከአቧራ ወደ አሻራ የተለወጠው የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሃብት
የመደመር መንግሥት ለቱሪዝሙ ዘርፍ በሰጠው ሰፊ ትኩረት እና ክትትል ዘርፉ ከአቧራ ወደ አሻራ እየተቀየረ ይገኛል። በገበታ ለሸገር፣ በገበታ ለሀገር እና በገበታ ለትውልድ የተገነቡት ፕሮጀክቶች ቱሪስቶችን በመሳብ ሰፊ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እየፈጠሩ ነው። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የሀገራችን የቱሪዝም እንቅስቃሴ አመርቂ እመርታ በማሳየቱ የቱሪስቶች ፍሰት እየጨመረ ነው ብለዋል። አዳዲስ…
