Trendings

የክልሉን የንጹህ መጠጥ ዉሃና የሳኒቴሽን ችግሮችን በዘላቂነት በመፍታት የውሃ ሽፋን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን ተጨባጭ ውጤቶችን ማስመዝገብ ተችሏል-ኢንጂነር በየነ በላቸው።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዉሃ፣ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በክልሉ ባሉ ስድስት ዞኖች የአስር ከተሞች የዉሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ኘሮጀክት የጥናት ዝርዝር ዲዛይን የመጨረሻ ረቂቅ ሪፖርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ምዕራብ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኮረፖሬሽን በክልሉ የሚስተዋለዉን የንጹህ መጠጥ ዉሃና የሳኒቴሽን ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ የጥናትና ዲዛይን ስራዎችን ከክልሉ ዉሃ፣ማዕድንና…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?

ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት በዚህ አምድ አጠቃላይ የክልላችንን ገጽታ፣ የምዕራብ ኦሞ፣ የካፋና የዳዉሮ ዞኖችን አጠቃላይ ገጽታ የሚያሳዩ ጽሁፎችን እንደየቅደምተከተላቸው ለውድ አንባቢዎቻችን አድርሰናል፡፡ በዚህ ሳምንት ደግሞ ከክልላችን ዞኖች አንዱ የሆነውን የቤንች ሸኮ ዞንን እንቃኛለን፡፡ መልካም ንባብ! የቤንች ሸኮ ዞን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ከተዋቀሩ ስድስት ዞኖች አንዱ ነዉ፡፡ ዞኑ በስድስት ወረዳዎች፣ በአራት ከተማ አስተዳደሮች፣ በ137…

Read More

ዘመኑን የዋጀው ዲጂታል አገልግሎት

በኢትዮጵያ የሚገኙ በርካታ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከጊዜ ወደ ጊዜ አቅማቸውን በማጎልበት ዲጂታል አሰራርን ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛል። የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም የተለያዩ ተቋማትም ለሌሎች ተሞክሮ የሚሆኑ የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የበርካቶች ጊዜና ጉልበት መቆጠብ ችለዋል። በጉዳዩ ላይ የኢኖቬሽንናቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ይሽሩን አለማየሁ (ዶ/ር) እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ክፍል መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ፈጠነች መስቀሌ…

Read More

#ሪፖርታዥ

በ 252 ቀበሌዎች ላይ ባህላዊ የዳኝነት አደረጃጀት ተፈጥሯል:-የክልሉ ፍትህ ቢሮ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ የግንዛቤ ሥራ በመሰራቱ በክልሉ 252 ቀበሌዎች ላይ የባህላዊ ዳኝነት አደረጃጀት ተፈጥሮ ወደ ተግባር እየገቡ እንደሚገኙ የክልሉ ፍትህ ቢሮ አስታውቋል፡፡የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ሀገሪቱ በአለም አቀፍ የሰብኣዊ መብት ስምምነቶች ከገባችባቸው ግዴታዎች…

Read More

የሙስና ትግሉን በዘላቂነት ለማስቀጠል በአሰራር ብቻ የሚመራ ጠንካራ ተቋም መገንባት ይገባል፦ አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ

‎”ትውልድን በስነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል 22ኛ ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐግብር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ‎በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ ሙስና ለሀገር ዕድገት ማነቆ በመሆኑ ሙስናና ብልሹ አሰራርን መታገል እንደሚገባ ተናግረዋል። ‎በክልሉ ህብረተሰቡ ባሳተፈ ትግል ሙስናን የመከላከል አቅም ማሳደግ መቻሉን ጠቁመው በሙስናና ብልሹ…

Read More

በፓርቲው የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ናቸው- አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ግምገማ መድረክ ተካሂዷል። በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት በተካሄደው መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጀመሩ የልማት ኢኒሼቲቮች አፈጻጸም፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዐላዊነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሟል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ…

Read More

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ ሚዛን አማን ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ ተቀብለዋቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ ሀሳብ እንደ ሀገር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ…

Read More

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራል

ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራል ሀገራዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥና የዳበረ ዴሞክራሲን ለማስፈን የመንግስታት ግንኙነትን የበለጠ ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር የህብር ቀንን ምክንያት በማድረግ ” ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት ” በሚል መሪ…

Read More

በጋራ ለሠሩ መሪዎች ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ምሥጋና አቀረቡ::

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ከእርሳቸው ጋር ተገኝተው ሕዝባዊ ውይይቱን ለመሩት የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና ለመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትሩ ተሥፋዬ በልጂጌ የክብር ካባ አልብሰዋል። ርእሰ መስተዳድር አረጋ “ወንድሜ ሙስጦፌ በሶማሌ ክልል የሚኖሩ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች እኩል ተከብረው እና ደኅንነታቸው ተጠብቆ እንዲሠሩ እና እንዲኖሩ ያስቻሉ መሪ ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል። አማራ…

Read More

ቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ አሱማኒ የኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል።

Read More