Trendings

በአንድራቻ ወረዳ የጌጫ ከተማ የህዝብ መድኃኒት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ብቁ ሆኗል።

የህዝብ መድኃኒት ቤቱን የክልሉ ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መርቀዋል። በምረቃው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ወሰን ጨመሰ መድኃኒት በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ የሚቀርብበት ነው ብለዋል። በመንግሥት ተቋማት የማይገኙ መድኃኒቶች በአማራጭነት ቀርበው ህብረተሰቡ እንዲጠቀም ያግዛልም ብለዋል። ለአገልግሎት በበቃው የህዝብ መድኃኒት ቤት የሰው ሀይል ቅጥር ለማሟላት ትኩረት ተደርጎ ይሰራል ብለዋል።…

Read More

አቶ ጸጋዬ ማሞ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪ ዴኤታ ሆነው ለተሾሙት ለአቶ ፀጋዬ ማሞ አቀባበል አድርገዋል፡፡ ክቡር አቶ ፀጋዬ ማሞ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ስኬታማ የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ተመኝቷል፡፡

Read More

በሰሜን ቤንች ወረዳ በወረዳው የዘንድሮው የ2017 ዓ/ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ ጌንጃ ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል

በሰሜን ቤንች ወረዳ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ 2966.25 ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለፀ በይፋ ማስጀመሪያ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የሰሜን ቤንች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ስንታየሁ በፍቃዱ ሠውና ተፈጥሮ ተቻችለው እና ተከባብረው መኖር ከቻሉም በጠራራ ጸሀይ ዝናብ ይመጣል ሲሉም ተናግረዋል። የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ቀድሞ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረ እና ቀጣይነት ያለው የአፈርና ውሃ ጥበቃን በማሳደግ የአፈር…

Read More

በክልሉ የትምህርት ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለውን ሀብት በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እና ካቢኔ አካላት ጋር በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ ሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል ። በውይይት መድረኩ በክልሉ በቀጣይ የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻል እና ማጠናከር በሚቻልበት መንገድ ላይ በሰፊው ምክክር ተደርጓል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የክልሉን የትምህርት ስርዓቱን ውጤታማ…

Read More

የወባ ወረርሽኝ በቀጣዮቹ ወራት ልጠናከር ስለሚችል ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ ልያደርግ እንደሚገባ ተገለጸ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ፥ ክልላዊ የወባ ወረርሽኝ መቆጣጠር ግብረኃይል በክልሉ እየተከናወነ ያለውን የወባ ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ተግባራት ያለበትን ደረጃ በቦንጋ ከተማ ገምግሟል። የወባ ወረርሽኝ የክልሉን ህዝብ hማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና በመፍጠር እየተፈታተነ እንደሚገኝ የገለጹት የክልሉ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራ ወረርሽኙ በማህበረሰቡ ላይ እያስከተለ ያለውን ዘርፈብዙ ጫና ለመቋቋም የባለድርሻ አካላት ቅንጅት መጠናከር…

Read More

በክልሉ የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ልማትን ለማጠናከር እና የገበያ ተወዳዳሪነትን በማሻሻል የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማላቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ልማትና ግብይት ትስስር እና የኮንትራት እርሻ ውል ማስፈጸሚያ መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለ ድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው የተዘጋጀው አነስተኛ ማሳ ያላቸው የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም አምራች አርሶ አደሮችን ከአልሚ ባለሀብቶች ጋር በልማትና ግብይት ትስስር ወይም በኮንትራት እርሻ ውል በማስተሳሰር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲሁም የምርት ጥራትን ለማሻሻል ያለመ…

Read More

በየተቋማቱ የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በተገቢው በማረም የህግ ተከባሪነትን የማረጋገጥ ስራ ትኩረት ይሰጠዋል።(ዶ/ር ኢ/ር) ነጋሽ ዋጌሾ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ኮንፈረንስ የተለያዩ አስተያየቶች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት ተጠናቋል። በመድረኩ የስድስት ዞኖችእና የክልሉ ብልጽግና ማዕከል የኮንፈረንስ የአፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል ። በቀሩቡት የአፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከኮንፈረንስ ተሳታፊዎች አስተያየቶች ቀርበው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል። በየዞኑ የተደረጉት ውይይቶች በተገቢውም ስኬቶቻችንን ያየንበትና ጉድለቶቻችንን የለየንበት ለቀጣይ ተልዕኮ የሚያዘጋጅ…

Read More

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የብልጽግና ፓርቲ የልዑካን ቡድን በቻይና የተለያዩ ተሞክሮዎችን ለመቅሰም የሚያስችል ጉብኝት አደረገ

በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የሚመራው የፓርቲው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በቻይና የተለያዩ ተሞክሮዎችን ለመቅሰም የሚያስችል ጉብኝት አደረገ። ቡድኑ በግብርና ምርት ከፍተኛ ውጤት እያገኘች ባለችው ኽናን ግዛት በመገኘት በግብርና ምርታማነት፣ በኢንዱስትሪ፣ በሲቪል አቪዬሽን፣ በገጠር መንደሮች ልማትና በቅርስ፣ ባህልና ታሪክ ጥበቃ እየተከናወኑ ያሉ ውጤታማ ተግባራትን ጎብኝቷል። ቡድኑ በጉብኝቱ በግብርና መስክ በተደረጉ…

Read More

ሀገራዊ ለውጡ ከመንግስት ብቻ የነበረውን የተግባቦት ፍሰት በመቀየር ህዝብን ያሳተፈ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት እንዲገነባ አድርጓል፦ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ከ7 ዓመታት በፊት የተደረገው ሀገራዊ ለውጥ ከመንግስት ብቻ የነበረውን የተግባቦት ፍሰት በመቀየር ህዝብን ያሳተፈ፣ ተገቢ እና ወቅታዊ መረጃ ለማህበረሰቡ የሚሰጥ የኮሙኒኬሽን ሥርዓት እንዲገነባ ማድረጉን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ለውጡ ኢትዮጵያ ከነበራት ኋላ ቀር የፖለቲካ ባሕል ተላቃ በሃሳብ የተመሰረተ የፖለቲካ ሥርዓት እንዲኖራት ያስቻለ መሆኑን ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ የሚዲያ ብሎም የተቋማትን ነፃነት ማረጋገጥ በለውጡ…

Read More