የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት 4ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። የብሔረሰቦች ምክርቤት ዋና አፈጉባዔ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ በጉባዔዉ መክፈቻ ባደረጉት ንግግር በክልሉ በሁሉም ዘርፎች በፍጥነት ለማደግ እጅ ለእጅ ተያይዘን መስራት ይኖርብናል ብለዋል። በክልሉ ህገ_መንግስት በተሰጠው ስልጣን መሰረት በክልሉ ወንድማማችነትና እህትማማችነት እሴት እንዲጎለብት ትኩረት በመስጠት እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የህብረተሰቡን ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን…
