Trendings

በፍርድ ቤቶች የዳኝነት ነፃነትን ያጠናከሩና የፍትሕ ሥርዓቱን ማዘመን ያስቻሉ ስኬታማ ተግባራት ተከናውነዋል

ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዳኝነት ነፃነትን ያጠናከሩ፣ ግልጽነትን የፈጠሩና የፍትሕ ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ ማዘመን ያስቻሉ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምሕረት ገለጹ። “የዳኝነትና ዴሞክራሲ ተቋማት እመርታ፤ ለተሳካ ሀገረ መንግሥት ግንባታ!” በሚል መሪ ሀሳብ በዳኝነትና ዴሞክራሲ ተቋማት ቅንጅት ላይ የሚያተኩር ሀገራዊ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። መድረኩ በዋናነት በሀገሪቱ የፍትህ ሥርዓት እና በዴሞክራሲ ግንባታ…

Read More

ክልላችን በተጠናከረ የአመራር ቁርጠኝነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ አመርቂ ዉጤቶችን እያስመዘገበ ነዉ- አቶ የሺዋስ ዓለሙ

ክልላችን በተጠናከረ የአመራር ቁርጠኝነትና የህብረተሰብ ተሳትፎ አመርቂ ዉጤቶችን እያስመዘገበ ነዉ- አቶ የሺዋስ ዓለሙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2018 ዓ/ም የክልሉ መንግስት ስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ የሚዲያ መግለጫ ሰጥተዋል። የቢሮው ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፥ በዝግጅት ምዕራፍ ተግባርንና ተልዕኮን መሠረት ያደረገ የአመራር ስምረት በመስጠት እና በጠንካራ የተግባር ቅንጅት ውጤታማ ተግባራትን…

Read More

ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ በቴህራን እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ጉባኤ እና በኢራን ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባኤው በዋናነት በኢራን እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢንዱስትሪ፣ የንግድና የኢቨስትመንት ትስስር ለማጠናከር አተኩሮ የሚካሄድ ሲሆን፥ በኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሐሰን ሞዓሊን የተመራ የልዑካን ቡድን በመድረኩ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። የኢራን ፕሬዝዳንት መሱድ ፔዝሽኪያን በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፥ ሀገራቸው በጤና፣…

Read More

በየደረጃው ያለው የፀጥታ አካላት በቅንጅት በሰሩት ስራ በዘርፉ እምርታዊ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል :- አቶ አንድነት አሸናፊ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2018 የአንደኛ ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ የሴክተር ጉባኤ በቦንጋ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ሠላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ አንድነት አሸናፊ ተቋሙ ባለፋት ጊዜያት በየደረጃው ያለው የፀጥታ መዋቅር በማቀናጀትና በመናበብ በሰራው ስራ ውጤታማ ስራ እምርታዊ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል።…

Read More

ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሶሬሳ ጉዱማሌ እየተከበረ ነው

የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የሆነው ፊቼ ጫምበላላ በዓል በሶሬሳ ጉዱማሌ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በበዓሉ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሣን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አባ ገዳዎች፣ የሀገር ሽማግዎች…

Read More

የክልሉ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በሃለላ ኬላ አካሂዷል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳድ ምክር ቤት ዛሬ በሃላላ ኬላ ባካሄደዉ 47ኛዉ መደበኛ ስብሰባ በ1ኛ አጀንዳነት የተመለከተዉ የክልሉ መንግስት የአስፈጻሚ ተቋማት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ በመሉ ድምጽ አጽድቋል። ምክር ቤቱ በ2ኛ አጀንዳነት የመንግስት ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ አስተያየት በመስጠት ወደ ምክር…

Read More

በግማሽ ዓመት ከ2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ ነዳጅ መገዛቱ ተገለጸ

በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሥድስት ወራት በሀገር ውስጥ ለሽያጭ የሚውል 2 ሚሊየን 41 ሺህ 135 ነጥብ 332 ሜትሪክ ቶን ነዳጅ ግዥ መፈጸሙ ተገለጸ፡፡ ለመግዛት ታቅዶ የነበረው 2 ሚሊየን 216 ሺህ 189 ሜትሪክ ቶን መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በቀለች ኩማ ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ቤንዚን 313 ሺህ 3፣ ነጭ ናፍጣ 1 ሚሊየን 283…

Read More

የፓርቲው የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎችን ማጠናከር ይገባዋል

የስነ-ምግባር መከታተያ ክፍሎች ተልዕኮአቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ድጋፉን እንዲያጠናከር የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አመለከተ። የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በየደረጃው ከሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን አባላትና አመራሮች ጋር በፀረ ሙስና ትግልና ስነ-ምግባር ግንባታ ላይ በትብብር መስራት በሚቻልበት ሂደት ላይ መክረዋል። የፌዴራል ስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግርኛ ቃለ-መጠይቅ ዋና ዋና ፍሬ-ሐሳቦች

የሰሜኑ ጦርነት መንስኤዎችን በተመለከተ ሕወሓት ከ50 ዓመት በፊት በነበረ ኋላቀር አስተሳሰብ የታሰረ መሆኑና ለውጥን ለመቀበል አለመፈለጉ። ዓለም በቴክኖሎጂና በ”ፕራግማቲዝም” በምትመራበት ዘመን፣ ድርጅቱ በአሮጌው መንገድ ለመጓዝ መሞከሩ ለግጭት ዳርጎታል። ቆሞ ቀሩ ኃይል “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች” የሚል የተሳሳተ ስጋት በመዝራት የለውጡን ኃይል እንደ ጠላት ማየቱ። በኢትዮጵያ የነበረው የተሳሳተ ትርክት ዜጎች በጥርጣሬ እንዲኖሩ ማድረጉ። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ተግባራዊነት በተመለከተ…

Read More