ከወጪ ንግድ 8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ
ከወጪ ንግድ 8.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት 8.3 ቢሊዮን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ማግኘት መቻሏን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት ግምገማ “በተሳለጠ ንግድ ወደ ሚጨበጥ ሀገራዊ ተስፋ” በሚል በተዘጋጀ የንግድ እና ቀጠናዊ ሴክተር ዓመታዊ ጉባኤ ላይ…
