ግልጽና አሳታፊ የግዥ ስርዓትን በማስፈን ለግዥ የሚመደበው የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በመንግሥት ግዥ ንብረት ባለስልጣን ለወረዳ የግዥ ባለሙያዎች በካልም ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በስልጠናው የክልሉ ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ኦዲትና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ታምራት ወርቁ ስልጠናው ግልጽና አሳታፊ የግዥ ስርዓትን በማስፈን ለግዥ የሚመደበው ውስን የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ ለማዋል…
