Trendings

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች የምክክር መድረክ ተጀመረ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች የምክክር መድረክ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ ዛሬ ተጀምሯል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው መድረኩ በልማት ትብብር፣ በጋራ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማሳደግ ላይ ሀሳብ ለመለዋወጥ ያለመ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል፣ በመድረኩ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ ለድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች የጋራ መፍትሄ…

Read More

“ከቃል እስከ ባህል ” በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ሚና በሚል መሪ ሀሳብ ከወጣቶች ጋር ውይይት በሚዛን አማን ከተማ ከትንሽ ቆይታ በኋላ ይጀመራል።

በዚሁ ክልላዊ የወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ ከ700 በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ከወጣው የድርጊት መርሃ ግብር ማወቅ ተችሏል። የወጣቶች ክንፍ የውይይት መድረክ በተዋረድ እስከ ቀበሌ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ታውቋል። ከውይይቱ ባሻገርም ወጣቶች የደም ልገሳ ፕሮግራም እንደሚያደርጉም ታውቋል። ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ ትናንት በከተማው እየተከናወኑ ባሉ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በታጠቅ አበበ

Read More

jgjjh

የካፋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ “ከቃል እስከ ባህል”በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የውሳኔ አቅጣጫዎች ላይ “የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሚና” በሚል መሪ ቃል ውይይት በቦንጋ ከተማ አካሂዷል። ለውይይት የተዘጋጀውን ሰነድ የፌዴራል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ምክር ቤት አባልና የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ስራ-አስፈፃሚ ወጣት ፈቀደ አለሙ አቅርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጓል። ወጣቶች የሀገር ግንባታ…

Read More

የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለመፍጠር በሚደረገዉ ርብርብ የግል ኮሌጆች ሚናቸዉን በግባቡ ሊወጡ ይገባል፦አቶ ተስፋዬ እንዳሻዉ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ከግል ኮሌጆች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በቦንጋ ከተማ የምክክር መድረክ አካሄደ። የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንዳሻዉ በመክፈቻ ንግግራቸዉ ብቁ የሆኑ ዜጎችን ለመፍጠር የግል ኮሌጆች ሚናቸዉ የጓላ መሆኑን ገልጸው የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በሚደረገዉ ርብርብ የግል ኮሌጆች ሚናቸዉን በአግባቡ መወጣት አለባቸዉ…

Read More

በሶላር ዘርፍ የተሰማራው የቻይና ኩባንያ ምርቱን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል:- ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)

“ጎበዝ” የተሰኘ የቻይና አምራች ድርጅት የሶላር ምርቶችን ከዚህ ወር ጀምሮ ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) አስታወቁ። ኮሚሽነሩ ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደተናገሩት ድርጅቱ በሶላር ዘርፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት በሶስተኛው “ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ ፎረም” ላይ ስምምነት የፈረመ ነው። ድርጅቱ 250 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ፈሰስ በማድረግ በስምንት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ…

Read More

የኢትዮጵያን ዕዳ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በሚቀጥሉት ዓመታት የኢትዮጵያን ዕዳ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ እንደሚሰራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ የብድር ጫና ከአጠቃላይ ሀገራዊ ጥቅል ምርት አንጻር ከነበረበት ከ30 ነጥብ 6 በመቶ ወደ 13 ነጥብ 7 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉንም ጠቁመዋል፡፡ በሚቀጥሉት ዓመታት ይህን አሃዝ ከ10 በመቶ በታች ለማድረግ እንደሚሰራም አስታውቀዋል፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት መንግስት ምንም አይነት የንግድ ብድር…

Read More

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ምክንያቶች ቢሰደዱም የሀገራቸው ጉዳይ ያገባቸዋል – ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር)

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ምክንያቶች ቢሰደዱም የሀገራቸው ጉዳይ ያገባቸዋል – ዋና ኮሚሽር መስፍን ዓርዓያ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰሜን አሜሪካና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በዋሺንግተን ዲሲ ዋተር ጌት ሆቴል ተጀምሯል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽር መስፍን አርዓያ (ፕሮፌሰር) “እናንተ የምትኖሩባት አሜሪካ በእድሜ ከኢትዮጵያ ያነሰች ብትሆንም በዴሞክራሲ ቁንጮ ላይ ደርሳለች”…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በይፋ ተጀመረ

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስተባባሪነት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በቦንጋ ከተማ ተጀምሯል:: የምክክር መድረኩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር በጋራ በመዘመርና ሐይማኖት አባቶችና ሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት የተጀመረ ሲሆን በሂደቱም በክልሉ ከ57 ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን የወከሉ ተወካዮች እየተሳተፋ ይገኛሉ:: በምክክር መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን…

Read More

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለኮንታ ብሔር የዘመን መለወጫ (ህንግጫ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ለኮንታ ብሔር የዘመን መለወጫ (ህንግጫ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)፣ የኮንታ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነውን (ህንግጫ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የብሔሩ ተወላጆች እና ወዳጆች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፣ የህንግጫ በዓል የኮንታ ብሔር ጥንታዊ ባህል፣ እሴትና ማንነት…

Read More