የከተማው የኮሪደር ልማት እንዲፋጠን ድጋፋችንን እናጠናክራለን-የሚዛን አማን ከተማ የነዋሪዎች
በሚዛን አማን ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ እንዲፋጠን ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ የከተማው ነዋሪዎች ገለጹ። ከነዋሪዎቹ መካከል መቶ አለቃ ተስፋዬ ናትናኤል፥ የከተማዋን ገጽታ እየቀየረ ያለውን የኮሪደር ልማት የእግረኛን መንግድ በማስፋትና የመናፈሻ አገልግሎትን ማስፋት ያሰቻለ ሰው ተኮር ፕሮጀክት ነው ብለዋል። ልማቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲፋጠን ድጋፋቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታውቃዋል። እስከ አሁን የተጠናቀቁ የኮሪደር ልማት ስራዎች የትራንስፖርት እንቅስቃሴን በማቀላጠፍ የተሽከርካሪ አደጋን…
