የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?
ባለፉት ተከታታይ ወራት ‘’የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?’’ በሚል አምድ አጠቃላይ የክልሉን ገጽታ የሚያሳዩ እና የስድስቱ ዞኖች የተለያዩ ባህላዊ ይዘቶችን የዳሰሱ ጽሁፎችን ለውድ አንባቢያን አጋርተናል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ዛሬ በዚሁ አምድ ”የደቡብ ምዕራብ ኢትጵያን ምን ያህል ያውቃሉ? በሚለው ፕሮግራማችን “ፀቱዋ”(የዳዉሮ ማህበረሰብ የቀንድ ከብት ቆጠራ ሥርዓት) አንቃኛለን አባራችሁን ሁኑ፡፡ ፀቱዋ–የዳውሮ ማህበረሰብ የቀንድ ከብት ቆጠራ…
