Trendings

የክልሉን ሕዝቦች የጤና ደህንነትን ለማረጋገጥ የተከናወኑ ተግባራት ውጤት ማስመዝገባቸውን ቢሮው አስታወቀ

​በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጤና ቢሮ ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት የእናቶችና ሕፃናት ጤና አገልግሎት፣ የወባ በሽታ ጫና መቀነስና የጤና መድህን ተደራሽነትን በማረጋገጥ ረገድ ስኬታማ ተግባራት ማከናወኑን አስታወቀ። ​የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለጹት፤ በክልሉ የእናቶችንና የሕፃናትን ጤና ለመጠበቅ በተደረገው ጥረት የቅድመ ወሊድ ክትትል አገልግሎት ከፍተኛ ውጤት…

Read More

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች የምክክር መድረክ ተጀመረ

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ-ደቡብ ሱዳን የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች የምክክር መድረክ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ ዛሬ ተጀምሯል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው መድረኩ በልማት ትብብር፣ በጋራ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማሳደግ ላይ ሀሳብ ለመለዋወጥ ያለመ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል፣ በመድረኩ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር፣ ለድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች የጋራ መፍትሄ…

Read More

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን በማስመልከት ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ ክልላዊ ማጠቃለያ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሰልፉ ”በህብረት ችለናል” በሚል መሪ ሃሳብ የክልሉ የአስተዳደር እና ፖለቲካ ማዕከል በሆነችው ቦንጋ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በስልፉም የክልሉ ነዋሪዎች የተሰማቸውን ደስታ በአደባባይ እየገለጹ ይገኛሉ ። እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ከክልሉ በተለያየ ማህበራዊ…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በነበረው የሁለተኛ ቀን ውሎው የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ሪፖርት አዳምጧል።

የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትና የ2018 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በአቶ ቆጭቶ ገብረማርያም ቀርቧል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም ለምክርቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ፍርድ ቤቶች ነጻና ገለልተኛ ሆነዉ የዳኝነት አገልግሎት መስጠታቸው ለማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ እንደሚገኙም ገልጸዋል። በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ፍርድቤቶች የተሰጣቸውን ህግ የመተርጎም ስልጣንን…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ይፋዊ ምስረታ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ።

በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ አደም መሃመድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከመጅሊስ እስከ ካውንስል ድረስ ብቃት ያላቸውን መሪዎችን በመምረጥ ሙስሊሙ ሀይማኖታዊና ሀገራዊ ተልዕኳችን በአግባቡ መወጣት የጀመረበት ወቅት መሆኑን ገልፀዋል። ወጣቱ ከተደራጀና ከተደገፈ ከሀይማኖት አልፈው ትልቅ ሀገራዊ ተልዕኮዎችን መወጣት የሚችል በመሆኑ ወጣቱን የሀገር አለኝታ አድርጎ መቅረፅ ያስፈልጋል ብለዋል። በመድረኩ…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሁሉም ዞኖች የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የአጠቃላይ አመራር አካላት ግምገማ እና ምዘና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሁሉም ዞኖች የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የአጠቃላይ አመራር አካላት ግምገማ እና ምዘና መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በዞኖች የተጀመረው የአጠቃላይ አመራር አካላት ግምገማ እና ምዘና በአመለካከት፣ በስነምግባር፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ፤በተግባር አፈጻጸምና ዉጤታማነት ላይ ዓላማ ያደረገ መድረክ ነዉ። ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት በሀገሪቱ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎችን እያለፈ ዘርፈ ብዙ ስኬቶችን እያስመዘገበ የሚገኘውን ውጤት…

Read More

የቤንች ሸኮ ዞን የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች አፈጻጸም ምልከታ ተደረገ

በክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳደርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው የሚመራው ኢንስፔክሽን ቲም በቤንች ሸኮ ዞን ወቅታዊ የፓርቲና የመንግስት አጠቃላይ ተግባራት አፈጻጸም ተገምግሟል። በክልሉ ምክትል ርዕሰመስተዳደርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው እንደገለፁት የፓርቲውን እሳቤዎችና ፕሮግራሞች ከግቡ በማድረስ ለህዝቡ ተጠቃሚነት ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። በቀጣይ በንቅናቄ የሚመሩት አጀንዳዎች የአረንጓዴ አሻራ፣የሌማት ትሩፋት፣የበልግ ፣ የኮሪደር ልማትና ሌሎች መሠል…

Read More

የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ በምዕራብ ኢትዮጵያ አዋሳኝ ክልሎች የሚሳተፉበት የ3ኛ ዙር ለሚዲያ ባለሙያዎችና ለሕዝብ ግንኙነት አመራሮች የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና በጅማ ከተማ ተጀምሯል፡፡

በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት ስራዎቻችንን በተሳለጠና በተግባባ መልኩ ለማከናወን የአስተሰሰብና የተግባር አንድነትን በመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ የአሰባሳቢና ገዢ ትርክትን በሕዝብ ዘንድ በማስረጽ አብሮነት ለማጽናት የሚዲያ ባለሙያዎች አብነታዊ ሚናቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የጅማ ከተማ…

Read More

ሀገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሚና የላቀ ነው- ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ የዋና ጽ/ቤት እና ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አመራሮች በተገኙበት በአዲስአበባ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)፥ ኢትዮጵያ ከወራት በኋላ የምታካሂደው 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነፃና ተምሳሌታዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ የላቀ…

Read More