የኖርዌይ እና የዴንማርክ አምባሳደሮች በሁለቱ ሀገር መንግሥታት ድጋፍ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተከናወነው ተግባራትን ጎበኙ
በኢትዮጵያ የኖርዌይ እና የዴንማርክ አምባሳደሮች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሚገኘውንና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቅርስ ጥበቃ UNESCO የተመዘገበውን የከፋ ጥብቅ ደን እንዲሁም በደኑ አከባቢ ያለውን የአሳታፊ ደን ማህበር እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። አምባሳደሮቹ በጉብኝታቸው በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት ድጋፍ በREDD+ እና CRLF ፕሮግራም በደን ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር መርሀግብር የተሰሩ የደን ጥበቃና ልማት ፣ የኑሮ ማሻሻያ…
