በክልሉ የስፖርት ዘርፍ ውጤታማነት ለማሳደግ ሁሉም የባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ልወጡ እንደሚገባ ተገለጸ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በክልሉ ካሉ ከሁሉም የስፖርት ፌዴረሽኖች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ፋንታሁን ብላቴ በክልሉ የስፖርት ዘርፍ ውጤታማነት እንዲያድግና ህዝባዊ መሠረት እንዲይዝ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ልወጡ እንደሚገባ ገልጸዋል። ስፖርት ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊና…
