Trendings

የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን አገልግሎት ለህ/ሰቡ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት ተደራሽ ለማድረግ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ።

የክልሉ የህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን (ማአጤመ) ቦርድ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን የመዋጮ ክፍያ ምደባ ለማሻሻል በቀረበው መመሪያ አተገባበር ላይ ውይይት በታርጫ ከተማ አድርጓል። የቦርዱ ሰብሳቢ እና በክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ ማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ የማህበረሰብ አቀፍ መድን አገልግሎት ለህብረሰቡ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት ተደራሽ ለማድረግ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ…

Read More

ግልጽና አሳታፊ የግዥ ስርዓትን በማስፈን ለግዥ የሚመደበው የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ ማዋል እንደሚገባ ተጠቆመ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በመንግሥት ግዥ ንብረት ባለስልጣን ለወረዳ የግዥ ባለሙያዎች በካልም ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሚዛን አማን ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በስልጠናው የክልሉ ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን የመንግስት ግዥና ንብረት ኦዲትና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ታምራት ወርቁ ስልጠናው ግልጽና አሳታፊ የግዥ ስርዓትን በማስፈን ለግዥ የሚመደበው ውስን የመንግስት በጀት ለታለመለት ዓላማ ለማዋል…

Read More

የአውሮፓ ሕብረት የተፈጥሮ ሀብት ላይ ጉዳት እየደረሰ የሚመረቱ ምርቶችን በተመለከተ ባወጣው ህግ ላይ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ ውይይት ተደረገ

የውይይት መድረኩን ያዘጋጁት Consortium for Climate Change – Ethiopia እና NABU Ethiopia የተሰኙ ግብረ-ሠናይ ድርጅቶች በመተባበር ነው። በህጉ አተገባበር እና ተግዳሮቶች እንዲሁም ከአካባቢያዊ ሁኔታዎች አንፃር ግንዛቤ መፍጠር የመድረኩ ዓላማ ነው። የNABU ኢትዮጵያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስተባባሪ አቶ አሳየ ዓለማየሁ በመድረኩ እንደተናገሩት ፤ ውይይቱ ባለድርሻ አካላት ይህንን ህግ ባከበረ መንገድ ማምረት እንዲችሉና ሃላፊነታቸውን በአግባቡ…

Read More

ሀገራዊ መግባባትን የሚፈጥሩ ጉዳዮች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ በማፍለቅ የሕዝቦችን አብሮነትና ትስስር ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

በሸካ ዞን 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ተከብሯል። “ሀገራዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት”በሚል መሪ ቃል በዞኑ ባሉ ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች በተለያዩ ኩነቶች ሲከበር ቆይቶ ዞናዊ ማጠቃለያው በቴፒ ከተማ ተካሂዷል። የሸካ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ዮሀንስ ካሳሁን እንደገለፁት የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሀገር አቀፍ…

Read More

የ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የዳውሮ ዞን ማጠቃለያ መርሃ-ግብር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

“ሀገራዊ መግባባት፤ ለህብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል የሚከበረው 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የዳውሮ ዞን ማጠቃለያ መርሃ-ግብር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዳዉሮ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ዳዊት ሚኖታ፤ 19ኛው የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዞኑ በተለያዩ ኩነቶች ከቀበሌ እስከ ትምህርት ቤቶች ደረጃ ሲከበር መቆየቱን ገልጸዋል።…

Read More

የክልሉ ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ጥራት አጋዥ የሆኑ ኮምፒውተሮችን ለዞኖች አሰራጨ

የደቡብ ምዕራብ አትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ ከካማራ ኢዱኬሽን ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ግዢ የተፈጸመባቸው ለትምህርት ጥራት አጋዥ የሆኑ ኮምፒውተሮችን ለዞኖች አሰራጭቷል ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምትክልና የስርአት ትምህርት ዘርፍ ሃላፊ አቶ አባተ ኡቃ እንደገለጹት የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኮምፒውተር ግዢው እንደተፈጸ ገልጸዋል። የኮምፒውተር ስርጭቱ የትምህርትን ስራ ከቴክኖሎጂ ጋር ለማገናኘትና ውጤታማ…

Read More

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ የ2017 የአንደኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይ ተሰማ እንደገለጹት የፓርቲ አደረጃጀቶችን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር የብልጽግና ህልሞችን ለማሳካት ከወትሮ በተለየ መልኩ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በየደረጃው ያለው የፓርቲው አደረጃጀቶች…

Read More

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በቦንጋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

“ሀገራዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ በከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የካፋ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ግርማ ደፋር፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዝሃ ማንነት ያሉባቸው ሀገር በመሆኗ ይህንን የብዝሃ ማንነት ማስተናገድ የሚያስችል የበለፀገ ዴሞክራሲና እውነተኛ ፌዴራላዊ ስርዓት መተግበር ያስፈልጋል…

Read More

ለቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ የአመራሮች ምልመላና መረጣ በትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋለውን ችግር የሚቀርፉ አመራሮች የሚለዩበት ነው፦ አቶ ማርቆስ ቡልቻ

የቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ የዲንና ምክትል ዲኖች አመራርነት ምልመላና መረጣ መርሃግብር እያካሄደ ነው። በመርሃ _ግብሩ ተወዳዳሪዎች ለአሸናፊነት የሚያበቋቸውን ስትራቴጂክ ዕቅዳቸውን አቅርበው እያስገመገሙ ነው። በዚሁ የአመራሮች ምልመላና መረጣ መርሃ ግብር የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የመምህራን ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ማርቆስ ቡልቻ ባስተላለፉት መልዕክት ዕውቀት፣ብቃት፣ተነሳሽነትና ፍላጎትን መሠረት ያደረገ ውድድር መሆኑን ተናግረዋል ። ውድድሩም ግልጽ ፣ፍትሐዊና አሳታፊ…

Read More

የግዥ ስርዓቱ ከአድሎኦ የጸዳ፣ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን የግዥ ባለሙያዎች የሚጠበቅባቸውን ሊወጡ ይገባል፦ወ/ሮ የሺሃረግ ደበበ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በመንግሥት ግዥ ንብረት ባለስልጣን ለወረዳ የግዥ ባለሙያዎች በካልም ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በቦንጋ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የክልሉ መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ የሺሃረግ ደበበ ከመንግስት በጀት ከ64% በላይ የሚሆነው በጀት ለግዥ እንደሚውልም ተናግረዋል። ለግዥ የሚመደበው ውስን በጀት ለታለመለት ዓለማ እንዲውል የግዥ ስርዓቱ ከአድሎኦ…

Read More