Trendings

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተትና የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ለተጎጉ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በላኩት መልዕክት፣ በአደጋው ሳቢያ ለተጎዱ ወገኖች ያላቸውን አጋርነት ገልጸዋል። በመሬት መንሸራተቱ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች መጽናናትን የተመኙት ፕሬዚዳንት…

Read More

የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የቴሌቪዥን ስርጭት ፈቃድ አገኘ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመገናኛ ብዙሃን ተቋም የሆነው የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ፣ የህዝብ ብሮድካስት የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ለመስጠት ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ይፋዊ ፈቃድ ዛሬ አግኝቷል። ይህ ፈቃድ የሚዲያ ተቋሙ የክልሉን ማህበረሰብ በተሟላ መረጃ ለማገልገል የጀመረውን ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት በባለስልጣኑ ጽ/ቤት በተካሄደው የፈቃድ ርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ…

Read More

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ።

የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ”ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገቡ። የኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር የቤንች ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቢስት ባር”በዓል ላይ ለመታደም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ገብተዋል። አፈጉባኤው ወደ ክልሉ ሲገቡ የክልሉ የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቅሬ አማን፣ ዋና…

Read More

dvfd

‎የክልሉ የፍትህ ቢሮ የ6 ወር ስራ አፈፃፀምና የ5 አመት ስትራቴጂ ዕቅድ ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ‎የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ምክር ቤት አፈ_ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ መንግስት የዜጎችን የፍትህ የማግኘት መብት በአግባቡ ተደራሽ ለማድረግ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ከሚሰራባቸው ዘርፎች አንዱ መሆኑን ገልፀው በክልሉ የፍትህ ተደራሽነትና ውጤታማነት እያደገ መምጣቱን ገልፀዋል። ‎በክልሉ በተለይ የባህላዊ…

Read More

ብልፅግና ፓርቲ የተመሠረተበት 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል ተከበረ

የክልል ተቋማት የቦንጋ ማዕከል የአስተዳደር ዘርፍ መሠረታዊ ድርጅት አመራሮችና አባላት ብልፅግና ፓርቲ የተመሠረተበት 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል አክብረዋል። በክብረ በዓል አከባበር ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፈ አቶ ነጋ አበራ ለመላው ለፓርቲው አባላት እና ደጋፊዎች እንኳን ለፓርቲያችን 5ኛ ዓመት ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ። ፓርቲያችን ብልፅግና ፓርቲ…

Read More

ሎጁ ለክልሉ ተጨማሪ ውበትና የኢኮኖሚ ምንጭ ነው- ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጂ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ሌሎች የፌዴራል የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሀላፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ተመርቋል። በኮይሻ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ስር የለማው የጨበራ ዝሆን ዳና ሎጂ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተጨማሪ ውበት ያጎናፀፈ እና ተጨማሪ የኢኮኖሚ ምንጭ የሚሆን ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር…

Read More

ህብረተሰቡ ራሱን ከወቅታዊ በሽታ ለመከላከል ልዩ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል።

ኅብረተሰቡ ከወቅታዊ ምንነቱ በመረጋገጥ ላይ ያለ የሄሞራጂክ ፊቨር በሽታ (Hemorrhagic Fever) ራሱን እንዲከላከል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ አሳስቧል። የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም በመልዕክታቸው፥ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሽታ ለመጀመሪያ ጊዜ ከታየበት ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አከባቢ ጋር የሚዋሰን በመሆኑ ልዩ ጥንቃቄ ያሻል ብለዋል። በተለይም በክልሉ የምዕራብ ኦሞ ዞን እና የካፋ…

Read More

በዘንድሮው የመኸር እርሻ እስካሁን 7 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግብርና ሚኒስቴር

በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር እርሻ ለማልማት ከታቀደው 20 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ 7 ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘር ከተሸፈነው ውስጥ 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታሩ በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ የለማ መሆኑንም ሚኒስቴሩ አመልክቷል። በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ከበደ ላቀው ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በ2016/17 የምርት ዘመን በመኸር…

Read More

የተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች በቤንች ሸኮ ዞን የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው አፈ-ጉባኤዎች የጋራ ፎረም መድረክ ላይ እየተሳፈ የሚገኘው የተለያዩ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች በክልሉ በቤንች ሸኮ ዞን የልማት ስራዎችን ጉብኝት እያደረገ ይገኛል፡፡ ከትላንትና ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ምልከታ ማድረግ የጀመረው የክልልና ከተማ አስተዳደር የአፈጉባኤዎች ቡድን በዛሬ በቤንች ሸኮ ዞን እየተሰራ ያለውን የጠቅላይ ሚንስትሪ ዶክተር አብይ…

Read More

በቀጣይ ከምርታማነት በላይ እይታ ለሀገር ገፅታ እና ለኤክስፖርት እምርታ የሚንዘጋጅበት ጊዜ ሊሆን ይገባል ተባለ

በቀጣይ ከምርታማነት በላይ እይታ ለሀገር ገፅታ እና ለኤክስፖርት እምርታ የሚንዘጋጅበት ጊዜ ሊሆን ይገባል ተባለ ጳጉሜን 3 ቀን “እመርታ ለዘላቂ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በቦንጋ ከተማ ተከብሯል። ብልጽግና ሀገራዊ ፓርቲ ሆኖ ከተመሠረተ ወድህ የፖለቲካ ልምምዶችን ሊቀይር በሚችል መልኩ የኢትዮጵያ ልዩ ቀመር በሆነው ጳጉሜ ቀናት በሽግግር መልኩ ልዩ ትርጓሜ በመስጠት እያከበረ መምጣቱ ይታወሳል።…

Read More