Trendings

የህብረተሰብ ተወካዮች በአጀንዳ ሃሳቦች ላይ እያደረጉት ያለው ውይይት እንደቀጠለ ነው

ሁለተኛ ቀኑን ያስቆጠረውና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እያስተባበረ የሚኘው የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ ከትናንት ግንቦት 21 ቀን 2016 ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በነበረው መርሃ-ግብር ተሳታፊዎች በየህብረተሰብ ክፍላቸው በቡድን በመሆን ከወከሉት ማህበረሰብ በአደራ ያመጧቸው የአጀንዳ ሀሳቦች ላይ ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በሂደቱ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች የኛ የሚሉትን እና የተስማሙባቸውን የአጀንዳ ሀሳቦች በማጠናቀር ለኮሚሽኑ በቃለ-ጉባኤ ተፈራርመው…

Read More

ባለፉት 6 ዓመታት 11 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታገጠም መልማቱ ተገለፀ

ባለፉት 6 ዓመታት 11 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታገጠም መልማቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዝላታን ሚሊሲክ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ለዳይሬክተሩ የኢትዮጵያ የግብርና ስራን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ግብርና የኢትዮጵያን አንድ ሶስተኛ አጠቃላይ እድገት፣ ሁለት ሶስተኛውን ኤክስፖርት እንዲሁም 65 በመቶ የገቢ ምንጭ እንደሚሸፍን አመልክተዋል። 25…

Read More

ቢስት ባርን ለማክበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል

የበዓሉን ዝግጅት አስመልክቶ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን መግለጫ ሰጥተዋል። የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አቶ ሃብታሙ ካፍትን በሰጡት መግለጫ የ”ቢስት ባር” ጥር 4 እና 5 ቀን 2018 ዓ.ም በዓሉ በተለያዩ ክዋኔዎች በድምቀት ይከበራል ብለዋል። የቢስት ባር አዲስ እህል መግባቱን ተከትሎ የሚከበር በዓል ስሆን በቤንች ብሔር ዘንድ ለፈጣሪ ምስጋና የምቀርብበት ነው…

Read More

በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለአህጉራዊ ለውጥ እና ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል

በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለአህጉራዊ ለውጥ እና ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል፦ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በ12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለአህጉራዊ ለውጥ፣ ለዜጎች ተጠቃሚነት እና ለአገረ መንግሥት ግንባታ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ መደረሱን የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በጋና አክራ “ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና” በሚል…

Read More

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ።

በክትባት ዘመቻው ከ552 ሺህ በላይ ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት ተደራሽ እንደሚሆንም ተመላክቷል። በዕለቱ በታርጫ ከተማ ኢንላይት ህፃናት ትምህርት ቤት የክትባት ዘመቻውን ያስጀመሩት የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም እንደገለፁት ማህበራዊ ብልፅግና ማረጋገጥ የሚቻለው የዜጎችን ጤና በመጠበቅ ሲሆን በሽታን መከላከል የመጀመሪያ ተግባር እና አክሞ የማዳን ደግም ቀጥሎ የሚመጣ ተግባር ነው። የክትባት ዘመቻ ደግሞ…

Read More

የእንሰሳት ሀብት ምርታማነትን ለማላቅ የእንስሳት ጤና ኤክስቴንሽን ስርዓት ተዘርግቶ ወደ ተግባር መግባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ከዞንና ወረዳ ለተውጣጡ የእንስሳት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት የእንስሳት ጤና ፓኬጅ ስልጠና እና ክልላዊ የእንስሳት ጤና ኤክስቴንሽን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። የመድረኩ ዋና ዓላማ በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለው ነባራዊ ሁኔታ የሚሰጠውን የእንስሳት ጤና አገልግሎት ተደራሽ ከማድረግ አንፃር እና አሁን ባለው ሀገራዊና ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታ መነሻ የእንስሳት ጤና…

Read More

በገቢ አሰባሰብና በታክስ አስተዳደር አዋጆች ህግን በማስከበር ዙሪያ የሚከሰቱ ማነቆዎችን ለመፍታት በትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ትኩረት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ጥናት ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ በክልሉ ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 34/2016፣ በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 36/2016 እንዲሁም በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቀጥር 1341/2016 ላይ ለዞን የገቢ ተቋም አመራሮችና ለዘርፉ ባለሙያዎች በቦንጋ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የስልጠና መድረክ ተጠናቋል ። በስልጠናው ማጠቃለያ መልዕክት ያስተላለፉት አቶ ፀደቀ ከፍታው የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኃላፊና የታክስ ጥናት…

Read More

የወሳኝ ኩነት መረጃ ስርዓትን ማጠናከርና ማዘመን ለሁለንተናዊ ብልጽግና መረጋገጥ ሚናው የጎላ በመሆኑ የባለድርሻ አካላት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል፦ አቶ በላይ ተሰማ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ዘርፍ ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በቅንጅት በተሰሩ የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቦንጋ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የመንግሰት ረዳት ተጠሪ አቶ በላይ ተሰማ እንደሀገር ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሰሩ ስራዎች ለውጥ እየተመዘገበ መሆኑን አንስተው ለስኬቱ ቀጣይነት መረጃን ማዘመን ወሳኝ መሆኑን…

Read More

“ኤርትራ ሉዓላዊ አገር ናት፤ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን አንፈልግም” ፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ፤ ኤርትራ ሉዓላዊ አገር ናት፤ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን እኛ አንፈልግም ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ አገር መሆኗን በመግለጽ፤ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ግን በጎረቤቶቿ መከበር አለበት ሲሉ ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ እና የጎረቤቶቿ እሳቤ አንዳችን ለሌላችን በጣም አስፈላጊ መሆናችንን መገንዘብ ነው ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሰላም ካጣች ከተጎዳች…

Read More

የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ፋይዳቸው የጎላ መሆኑ ተገለጸ።

“ባህላዊ ስፖርቶቻችን ለሰላማችንና ለአንድነታችን ” በሚል መሪ ቃል ክልል አቀፍ ውድድር በኮንታ ዞን እየተካሄደ ነው። በባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ተሳትፎ ያደረጉ አካላት በሰጡት አስተያየት ውድድሩ አንዱ ከሌላው ልምድ የተካፈለበት መሆኑን ተናግረዋል ። ወ/ሮ ገሊላ ሀ/ማሪያም ከካፋ ዞን በውድድሩ የተሳተፉ ሲሆን ባህላዊ ስፖርቶችና ፌስቲቫል ህብረብሔራዊነት ይበልጥ እንዲዳብር አስቻይ ናቸው ብለዋል። የባህል ስፖርቶችና ፌስቲቫል ከውድድር ባለፈም ልምድ የሚቀሰምበት…

Read More