ባለፉት ዘጠኝ ወራት በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ወደ 15 ሺህ የሚጠጉ ዜጎች ከሴፍትኔት ተረጂነት ማላቀቅ መቻሉን የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባከናወናቸው የተቀናጁ የልማት ስራዎች፣ 15,206 የሚሆኑ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ተረጂዎችን ማላቀቅ መቻሉ ተገልጿል። የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ለማ መሠለ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ በክልሉ ውስጥ ከሚገኙ 23,669 የሴፍትኔት ተረጂዎች ውስጥ ፣ በተከናወኑ ውጤታማ ተግባራት 15,206 የሚሆኑ ዜጎችን በማስመረቅ ከተረጂነት እንዲላቀቁ የተደረገ…
