Trendings

የኢትዮጵያ እና የተመድ የ80 ዓመታት ታሪካዊ ቁርኝት

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የስምንት ዐሥርተ ዓመታት ጉዞ ውስጥ፣ ኢትዮጵያ በጋራ ደኅንነት፣ በሰላም እና በልማት ፅኑ አቋም ይዛ በዓለም አቀፍ መድረክ ደማቅ አሻራዋን አኑራለች። ይህ ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሻገረው የባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ ጉዞ ተመድ የተመሠረተበትን በዓል ሲያከብር፣ የድርጅቱ ቀዳሚ መሥራች እና ንቁ ተሳታፊ የሆነችው ሀገራችን በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ፣ በሰላም ማስከበር እና በልማት ትብብር ረገድ ያሳለፈቻቸው…

Read More

“ይህ ዓመት በታሪካችን አይተን የማናውቃቸውን ውጤቶች እያየን ለትውልድ የማንፅናት ሥራ የምንጀምርበት ዘመን መጀመሪያ ነው”

ይህ ዓመት ሪፎርሞቻችንን ጨርሰን በታሪካችን አይተን የማናውቃቸውን ውጤቶች እያየን ለትውልድ የማንፅናት ሥራ የምንጀምርበት ዘመን መጀመሪያ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከሕዘዝብ እንደራሴዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት በሀገሪቱ የፖለቲካል ኢኮኖሚ…

Read More

የዘንድሮው የአለም የቱሪዝም ቀን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ3ኛ ጊዜ“ቱሪዝም ለሠላም ” በሚል መሪ ቃል በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዮት ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ ባህል፣ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር በዓለም 45ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ37ኛ ጊዜ እና በክልላችን ለ3ኛ ጊዜ የሚከበርው የቱሪዝም ቀን ‹‹ቱሪዝም ለሰላም›› በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው የቱሪዝም አለኝታ ጥናታዊ ጽሁፍ የውይይትና የንቅናቄ መድረክ የሚሳተፉበት ከፌዴራል እና ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የመጡ የመድረኩ ተሳታፊዎች በካፋ ባህል አዳራሽ ተገኝተዋል። በመድረኩ የክልሉ…

Read More

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በቦንጋ ከተማ የውይይት መድረክ ማካሄድ ጀመረ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ብልጽግና፤ እጠብቃለሁ ፣የኢትዮጵያን ብልጽግና አፋጥናለው ” በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ከተማ ከወጣቶች ሊግ አባላትና ደጋፊዎች ጋር ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ወጣቶች ሀብት መፍጠር ፤መጠቀም እና ማስተዳደር ፣ዘላቂ ሰላም ማስፈን ፤ ብሔራዊ መግባባት እና ጠንካራ ሀገርን በመገንባት የወጣቶች ሚና፣ ገዢ ሀገራዊ ትርክትና በሌሎች ርዕሰ…

Read More

ቋሚ ኮሚቴው የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላትን ማጠቃለያ ሪፖርት እየገመገመ ይገኛል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የአምስቱም ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ የ2016 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላትን ማጠቃለያ ሪፖርት በታርጫ ከተማ እየገመገመ ይገኛል። የሪፖርት ግምገማ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፌጉባኤ ወንድሙ ኩርታ በክልሉ የማሀበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ዕድገት ፋይዳ ያላቸውን ተግባራት አፈጻጸም ተከታትለው መገምገምና ማረም የምክር ቤቱ ተልዕኮ መሆኑን በመግለጽ ከዚህም አኳያ የክልሉ ምክር…

Read More

ሪፖርታዥ

የህብረተሰብ ተሳትፎን በማላቅ በከተሞች የተጀመሩ ስራዎችን ከግብ ለማድረስ እየተሰራ እንደሆነ የከተማ አስተዳደሮች ገለጹ ከተሞች ለነዋሪዎች ለመኖሪያ ምቹና ፅዱ እንዲሆኑ የተለያዩ የልማትና መልካም አስተዳደር ተግባራት እየተከናወኑ ነው፤ ለውጥም እያመጡ መሆናቸውን የቴፒ፣ማጂ-ቱም እና ጪዳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ገልጸዋል። በመሆኑም የህብረተሰብ ተሳትፎን በማላቅና ቅንጅታዊ አሠራሩን ማጠናከር በከተሞች የተጀመሩ ስራዎችን ከግብ ለማድረስ ወሳኝ መሆኑን ከንቲባዎች ጠቁመዋል ። ቴፒ ፣…

Read More

በከተማ ግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ውጤታማ ስራዎች ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ከምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለዞንና ለከተማ አስተዳደር የእንስሳት እርባታ ዘርፍ አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የከተማ ግብርና ፓኬጅ ስልጠና ተጠናቋል። ስልጠናው በሌማት ትሩፋት ፓኬጅ አተገባበር፣ በዶሮ እርባታና ጤና አጠባበቅ፣ በወተት ፓኬጅ፣ በመኖ ልማት አዘጃጀትና አጠቃቀም ላይ ያተኮሩ የስልጠ ሰነዶች በቢሮው ከፍተኛ የዘርፉ ባለሙያዎች…

Read More

ቀጣይነት ያለው የአቅም ግንባታና የንቅናቄ ስራዎቻችንን አጠናክሮ በማስቀጠል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በተናበበ መልኩ መሰራት ይገባል፦ አቶ ነጋ አበራ::

ቀጣይነት ያለው የአቅም ግንባታና የንቅናቄ ስራዎቻንን አጠናክሮ በማስቀጠል ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በተናበበ መልኩ መሰራት ይገባል ሲሉ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አቶ ነጋ አበራ ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ወራት የንቅናቄ መድረክ…

Read More

በዞኑ በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ተግባራት በሙሉ አቅም ተፈፃሚ ለማድረግ በቀሪ ወራት ሁሉ ዐቀፍ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ።

የኮንታ ዞን አስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ተካሂዷል። የአፈፃፀም ግምገማው በአስተዳደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና መሠረተ-ልማት ዘርፎች በመከፋፈል ነው የተገመገመው በአፈፃፀም ግምገማው ላይ የተገኙት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ነጋ አበራ የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የተጣለባቸውን ተልዕኮ ለመወጣት ዕቅዳቸውንና አፈፃፀማቸውን እየፈተሹ ለውጤታማነት መትጋት እንደሚገባ አስረድተዋል። የህብረተሰቡን ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ከማስጠበቅ ጀምሮ ፍትሃዊና…

Read More